Songtexte Debzezesh - Eyob Mekonen
መልክን
የሻረዉ
አንቺ
ጋር
ምን
ተሻለው
ከሩቅ
ሳትስቢ
አየሁ
ልቤ
ስትገቢ
ካንቺ
በላይ
ቆንጆ
ሞልቶ
ያዉቃል
ልቤም
ቀርቦም
አይቶ
ግን
በምን
በለጥሻቸው
ቆንጆዎቹን
አስናቅሻቸው
ካንቺ
በላይ
ዕዉቀታቸው
ስቄም
ነበር
በቀልዳቸው
ዝምታሽ
በለጣቸው
ደብዝዘሽ
አጋለጥሻቸው
መልክን
የሻረዉ
አንቺ
ጋር
ምን
ተሻለው
ከሩቅ
ሳትስቢ
አየሁ
ልቤ
ስትገቢ
ካንቺ
በላይ
ቆንጆ
ሞልቶ
ያዉቃል
ልቤም
ቀርቦም
አይቶ
ግን
በምን
በለጥሻቸው
ቆንጆዎቹን
አስናቅሻቸው
ካንቺ
በላይ
ዕዉቀታቸው
ስቄም
ነበር
በቀልዳቸው
ዝምታሽ
በለጣቸው
ደብዝዘሽ
አጋለጥሻቸው
ለኔው
ጥቅም
በኔው
ሰው
ተመክሬ
አላውቅም
አድምጬ
ከልብ
አምርሬ
አሁን
ለምን
ገባኝ
ባንቺ
ስመከር
ያሉኝን
ብለሺኝ
የምፍጨረጨር
ከኔ
ነው
ወይ
ካንቺ
ነው
ልቤን
ለእጅሽ
የሰጠነዉ
ማኩረፍ
የኔ
ነበር
አልሸፋፈንኩም
ካንቺ
ጀምሬ
ግን
አልተቀየምኩም
ምንድነው
ብርቅ
ሆኖ
የሚያስወድደኝ
ሁሉሽን
እንዳደንቅ
የሚያስገድደኝ
የት
ብለው
የት
ቢሄዱ
መስፈርት
የለም
ከወደዱ
መልክን
የሻረዉ
አንቺ
ጋር
ምን
ተሻለው
ከሩቅ
ሳትስቢ
አየሁ
ልቤ
ስትገቢ
ካንቺ
በላይ
ቆንጆ
ሞልቶ
ያዉቃል
ልቤም
ቀርቦም
አይቶ
ግን
በምን
በለጥሻቸው
ቆንጆዎቹን
አስናቅሻቸው
ካንቺ
በላይ
ዕውቀታቸው
ስቄም
ነበር
በቀልዳቸው
ዝምታሽ
በለጣቸው
ደብዝዘሽ
አጋለጥሻቸው
ተቀይሯል
ዓይኔ
ወዷል
መልክሽን
ሲመስሉሽ
ያደንቃል
ሲቀርቡሽ
አንቺን
ቆንጆም
ዉብም
ለኔ
ያንቺ
ዓይነት
ብቻ
ባይም
ልቤ
አያምንም
እንዳለሽ
አቻ
የት
ብለው
የት
ቢሄዱ
መስፈርት
የለም
ከወደዱ
ተቀይሯል
ዓይኔ
ወዷል
መልክሽን
ሲመስሉሽ
ያደንቃል
ሲቀርቡሽ
አንቺን
ቆንጆም
ዉብም
ለኔ
ያንቺ
ዓይነት
ብቻ
ባይም
ልቤ
አያምንም
እንዳለሽ
አቻ
ግን
በምን
በለጥሻቸው
ቆንጆዎቹን
አስናቅሻቸው
ዝምታሽ
በለጣቸው
ደብዝዘሽ
አጋለጥሻቸው
ግን
በምን
በለጥሻቸው
ቆንጆዎቹን
አስናቅሻቸው
ዝምታሽ
በለጣቸው
ደብዝዘሽ
አጋለጥሻቸው
ግን
በምን
በለጥሻቸው
ቆንጆዎቹን
አስናቅሻቸው
ዝምታሽ
በለጣቸው
ደብዝዘሽ
አጋለጥሻቸው
Attention! Feel free to leave feedback.