Bereket Tesfaye - Kemitefut Lyrics

Lyrics Kemitefut - Bereket Tesfaye




በአለም ፍቅር እንዳልነደፍ
ከሚጠፉት ጋር እንዳልሰለፋ
አረማመዴን አቅናውና
የራስህ አርገኝ ቀይረኝና
ከሚጠፉት እዳልሆን ጠብቀኝ
ጌታሆይ ምረትህን አብዛልኝ
ከሚጠፉት እዳልሆን ጠብቀኝ
ጌታሆይ ምረትህን አብዛልኝ
አንተ የሌለህበት ያለም ዝና ያለም እውቀተ
ይሄ ሁሉ ከንቱ ነው ንፋስን እንደመከተል ነው
ከሚጠፉት እዳልሆን ጠብቀኝ
ጌታሆይ ምረትህን አብዛልኝ
ከሚጠፉት እዳልሆን ጠብቀኝ
ጌታሆይ ምረትህን አብዛልኝ
ባንደበቴ እዳረክስ
ወንድሜንም እንዳልተነኩስ
አቤቱ ማስተዋልን ስጠኝ
መንፈስ ቅዱስ አሰተምረኝ
ከሚጠፉት እንዳልሆን ጠብቀኝ
ጌታሆይ ምረትህን አብዛልኝ
ከሚጠፉት እንዳልሆን ጠብቀኝ
ጌታሆይ ምረትህን አብዛልኝ
አይኔን ወደ አንተ እንዳቀና
መንፈስ ቅዱስ ናልኝ እና
ፈውሰኝ ቀድሰኝ
መጠቀሚያ ገንዘብ አርገኝ
ከሚጠፉት እንዳልሆን ጠብቀኝ
ጌታሆይ ምረትህን አብዛልኝ
ከሚጠፉት እንዳልሆን ጠብቀኝ
ጌታሆይ ምረትህን አብዛልኝ



Writer(s): Unknown Unknown, Samuel Alemu



Attention! Feel free to leave feedback.