Добавлять перевод могут только зарегистрированные пользователи.
አዝ:-
ፀጋው
፡ ነው
፡ እኔን
፡ የሚያቆመኝ
Припев:
Это
Его
благодать,
что
меня
поддерживает
ምህረቱ
፡ ነው
፡ እንዲህ
፡ የሚያዘምረኝ
(፪x)
Это
Его
милость,
что
так
меня
воспевает
(2x)
ሁልጊዜ
፡ ችኩል
፡ ነው
፡ ሲያዩት
፡ ደፋር
፡ መሳይ
Всегда
бдителен,
когда
видят
Его,
подобен
смелому
воину
ዶሮ
፡ ሳይጮህ
፡ በፊት
፡ ሶስት
፡ ጊዜ
፡ ክህዶታል
Прежде
чем
петух
пропоёт,
трижды
отрёкся
በሰው
፡ አይን
፡ ቢሆን
፡ ይህ
፡ ሰው
፡ ከሀዲ
፡ ነው
С
человеческой
точки
зрения,
этот
человек
— отступник
የፀጋው
፡ ጉልበት
፡ ግን
፡ ዳግም
፡ ሰው
፡ አረገው
Но
сила
благодати
снова
сделала
его
человеком
አዝ:-
ፀጋው
፡ ነው
፡ እኔን
፡ የሚያቆመኝ
Припев:
Это
Его
благодать,
что
меня
поддерживает
ምህረቱ
፡ ነው
፡ እንዲህ
፡ የሚያዘምረኝ
(፪x)
Это
Его
милость,
что
так
меня
воспевает
(2x)
ቢሆንማ
፡ ኑሮ
፡ በክብር
፡ በዝና
Даже
если
бы
жизнь
была
в
почёте,
в
славе
በገንዘብም
፡ ብዛት
፡ ብዙ
፡ ብልጥግና
И
в
изобилии
денег,
в
большом
великолепии
እንዴት
፡ እሆን
፡ ነበር
፡ እርቆኝ
፡ መዳኔ
Как
бы
я
мог
обрести
своё
спасение
ግን
፡ እንዲያው
፡ ወደደኝ
፡ አሰበኝ
፡ መድህኔ
Но
Он
возлюбил
меня,
помыслил
обо
мне,
мой
Спаситель
እንደ
፡ ሰው
፡ አይደለም
፡ ጌታዬ
፡ ልዩ
፡ ነው
Мой
Господь
не
как
человек,
Он
особенный
የተረሳውን
፡ ሰው
፡ እንዲህ
፡ ሚያስታውሰው
Забытого
человека
вот
так
Он
вспоминает
አዝ:-
ፀጋው
፡ ነው
፡ እኔን
፡ የሚያቆመኝ
Припев:
Это
Его
благодать,
что
меня
поддерживает
ምህረቱ
፡ ነው
፡ እንዲህ
፡ የሚያዘምረኝ
(፪x)
Это
Его
милость,
что
так
меня
воспевает
(2x)
በማይመስል
፡ ነገር
፡ መስራት
፡ የሚችል
Способен
действовать
в
том,
что
кажется
невозможным
የአለምንም
፡ ጥበብ
፡ በኔ
፡ ሚያሳፍር
Мудрость
мира
сего
и
меня
посрамит
ልጁንም
፡ ገለጠው
፡ በእኔው
፡ ሁኔታ
И
Сына
Своего
явил
в
моём
же
состоянии
እኔን
፡ ውዳቂውን
፡ አከበረ
፡ ጌታ
Меня,
недостойного,
почтил
Господь
አዝ:-
ፀጋው
፡ ነው
፡ እኔን
፡ የሚያቆመኝ
Припев:
Это
Его
благодать,
что
меня
поддерживает
ምህረቱ
፡ ነው
፡ እንዲህ
፡ የሚያዘምረኝ
(፪x)
Это
Его
милость,
что
так
меня
воспевает
(2x)
በራሴ
፡ አልቆምኩም
፡ ሚስጥሩ
፡ ገብቶኛል
Сам
я
не
устоял,
Его
тайна
вошла
в
меня
ጸጋን
፡ አትረፍርፎ
፡ እየሱስ
፡ ሰጥቶኛል
Благодатью
не
пренебрегай,
Иисус
даровал
её
мне
ከቶ
፡ ዝም
፡ አልልም
፡ አዜምለታለሁ
Никогда
не
умолкну,
буду
петь
Ему
ላከበረኝ
፡ ጌታ
፡ ክብር
፡ እሰጣለሁ
Почтущего
меня
Господа
я
прославлю
እንደ
፡ ሰው
፡ አይደለም
፡ ጌታዬ
፡ ልዩ
፡ ነው
Мой
Господь
не
как
человек,
Он
особенный
የተረሳውን
፡ ሰው
፡ እንዲህ
፡ ሚያስታውሰው
Забытого
человека
вот
так
Он
вспоминает
አዝ:-
ፀጋው
፡ ነው
፡ እኔን
፡ የሚያቆመኝ
Припев:
Это
Его
благодать,
что
меня
поддерживает
ምህረቱ
፡ ነው
፡ እንዲህ
፡ የሚያዘምረኝ
(፪x)
Это
Его
милость,
что
так
меня
воспевает
(2x)
Rate the translation
Only registered users can rate translations.
Writer(s): Samuel Alemu, Bereket Tesfaye
Attention! Feel free to leave feedback.