Ejigayehu "Gigi" Shibabaw - I Believe Lyrics

Lyrics I Believe - Ejigayehu "Gigi" Shibabaw



የአብርሀም አምላክ
የይስሀቅ አምላክ
የያእቆብ አምላክ
የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር
ክብር ምስጋና ላንተ ይሁን
ሀይልን በሚሰጠኝ በእግዚአብሄር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም ቆሜ እዘምራለሁ
ሀይልን በሚሰጠኝ በእግዚአብሄር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም ቆሜ እዘምራለሁ
በሚገል በሚያድን በእግዚአብሄር አምናለሁ
በሚፈርድ በሚምር በእግዚአብሄር አምናለሁ
በሰላም በምክር በእግዚአብሄር አምናለሁ
በደስታ በፍቅር በእግዚአብሄር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም ቆሜ እዘምራለሁ
ለስሙም ለክብሩም ቆሜ እዘምራለሁ
ማን ይጠይቀዋል አንተ ማነህ ብሎ
ማን ይገልፀው ነበር እንዲህ ይመስላል ብሎ
እሱ አራሱን ባይገልፅ በስጋ ሸፍኖ
በቃል ሀያለ አምላክ የዘላለም አባት
ፍፁም አንድ የሆነ በመለኮት ሙላት
ክብር ሞልቶበታል ፍቅር ወለላ ማር
አዳኝ እግዚአብሄር ቅዱስ እግዚአብሄር
ሀይልን በሚሰጠኝ በእግዚአብሄር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም ቆሜ እዘምራለሁ
ሀይልን በሚሰጠኝ በእግዚአብሄር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም ቆሜ እዘምራለሁ
በሚገል በሚያድን በእግዚአብሄር አምናለሁ
በሚምር በሚፈርድ በእግዚአብሄር አምናለሁ
በሰላም በምክር በእግዚአብሄር አምናለሁ
በደስታ በፍቅር በእግዚአብሄር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም ቆሜ እዘምራለሁ
ለስሙም ለክብሩም ቆሜ እዘምራለሁ
እግዚአብሄር ጥቁር ነው ነጭ ነው አትበሉ
እርሱ የፈጠረው ሁሉንም ባምሳሉ
በመልክ ይመስለናል እኔንም አንተንም
ያንድ አባት ልጆች ነን እህት እና ወንድም
በሚገል በሚያድን በእግዚአብሄር አምናለሁ
በሚፈርድ በሚምር በእግዚአብሄር አምናለሁ
በደስታ በፍቅር ቆሜ እዘምራለሁ
ሀይልን በሚሰጠኝ በእግዚአብሄር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም ቆሜ እዘምራለሁ
ሀይልን በሚሰጠኝ በእግዚአብሄር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም ቆሜ እዘምራለሁ
ሀይልን በሚሰጠኝ በእግዚአብሄር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም ቆሜ እዘምራለሁ
ሀይልን በሚሰጠኝ በእግዚአብሄር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም ቆሜ እዘምራለሁ
ሀይልን በሚሰጠኝ በእግዚአብሄር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም ቆሜ እዘምራለሁ
ሀይልን በሚሰጠኝ በእግዚአብሄር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም ቆሜ እዘምራለሁ
ለስሙም ለክብሩም ቆሜ እዘምራለሁ



Writer(s): Wes King, Fran King


Ejigayehu "Gigi" Shibabaw - One Ethiopia




Attention! Feel free to leave feedback.