Lyrics Sew Argen - Gigi
ዓይኑ
ማረከኝ
ስል
፣ ከንፈሩ
ገሎኛል
ደሞ
ከሞትኩበት
፣ ፍቅር
ያስነሳኛል
Dear
my
love
ይለኛል
፣ ከዚያም
የኔ
ፍቅር
ስንቱን
ቋቋ
ችዬ
፣ ከሱ
ልነጋገር
ጉራማይሌ
ልጅ
፣ ጉራማይሌ
ቋንቋው
ጉንፌን
አውልቄ
፣ ለበስኩኝ
ቦላሌ
ጉራማይሌ
ልጅ
፣ ጉራማይሌ
ቋንቋው
ጉንፌን
አውልቄ
፣ ለበስኩኝ
ቦላሌ
የተቀባው
ሽቶ
የገላው
ጠረነ
ብሉኝ
ብሉኝ
ይላል
የቀረቡት
እንደሆነ
ከከፈር
ከጥርሱ
ከአይኑ
ፍቅር
ይዞኝ
እወዘወዛለሁ
እረ
ማን
ያስጠለኝ
አካል
ሰውነቱ
እንደ
ህፃን
ልጅ
አቤት
መለስለሱ
አቤት
ሲያስጎመጅ
የኔ
እግር
እንዳንተ
ምን
አለሰለሰው
ከኔ
ቤት
አንተ
ቤተ
የተመላለሰው
ጉራማይሌ
ልጅ
፣ ጉራማይሌ
ቋንቋው(2)
ጉንፌን
አውልቄ
፣ ለበስኩኝ
ቦላሌ(2)
እመቤቴ
ማርያም
አርጊልኝ
፣ የግሌ
በፈረንሳዮቹ
ቋንቋ
፣ በእንግልዝኛ
ቢናገር
በጣልያንኛ
ቢገጥም
፣ በጀርመንኛ
ቢፎክር
ከአፉ
ማር
ይፈሳል
ልጅ
፣ ለዛ
አለው
አንደበቱ
እስቲ
ይጫወት
ይፈንድቅ
፣ ያለሱ
አይደምቅም
ቤቱ
ጨዋታህ
ይናፍቀኛል
፣ ያራዳ
ልጅ
ቆንጆ
ሰው
በለሰለሱ
እጆችህ
፣ ና
ገላዬን
ደባብሰው
፤
ጉራማይሌ
፣
ጉራማይሌ፣
ጉራማይሌ
፣

1 Abay
2 Tew Ante Sew
3 Mengedegna
4 Kahn
5 Sew Argen
6 Nafeken
7 Abet Wubet
8 Guramayle
9 Gud Fella
10 Guramayle (Slight Return)
Attention! Feel free to leave feedback.