Lyrics Fetognalena - Jossy Kassa
በባርነት
በቀምበር
ተይዞ
የተስፋው
ሕዝብ
በሃዘን
ተውጦ
የሰቆቃ
ጩኸቱን
ሰማና
አሳረው
ታደገውና
አቤት
የእርሱ
ሥራ
ነፃነቴን
ቃሉ
ነገረኝ
እኔን
እመን
ቀና
በል
አለኝ
ተፈትተሃል
ምንድነው
ጭንቀት
መጠራትህ
ለነፃነት
አቤት
የእርሱ
ሥራ
ከላይ
ወረደ
ሕዝቡን
ሊያሳርፍ
በመስቀል
ላይ
ሞቶ
(ከላይ
ወረደ
ሕዝቡን
ሊያሳርፍ
በመስቀል
ላይ
ሞቶ)
የታሰሩትን
ነፃ
ሊያወጣ
መፈታትን
ይዞ
(የታሰሩትን
ነፃ
ሊያወጣ
መፈታትን
ይዞ)
ቀንበር
ተሰብሯል
አይዞህ
አትፍራ
ተረጋግተህ
ኑር
(ቀንበር፡
ተሰብሯል
አይዞህ
አትፍራ
ተረጋግተህ
ኑር)
ተከፍቷል
በሩ
አምነህ
ተራመድ
አለኝ
እግዚአብሔር
(ተከፍቷል፡
በሩ
አምነህ
ተራመድ
አለኝ
እግዚአብሔር)
(ፈቶኛልና)
የኋላዬን
አላይ
(ፈቶኛልና)
የፊት
የፊቴን
እንጂ
(ፈቶኛልና)
አዕምሮዬ
ታድሷል
(ፈቶኛልና)
ነፃነቴን፡
ላውጅ
(ፈቶኛልና)
በፊቱ
እዘላለሁ
(ፈቶኛልና)
እንደተፈታ
ሰው
(ፈቶኛልና)
ጠላቴም
ይፈር
ይፈር
(ፈቶኛልና)
የፈታኝ
ኢየሱስ
ነው
(ነፃ
ላወጣን
ለጌታ)
ምሥጋና
(ነፃ
ላወጣን
ለጌታ)
እልልታ
(ነፃ
ላወጣን
ለጌታ)
ዘምሩ
(ነፃ
ላወጣን
ለጌታ)
እልል
በሉ
. (1)
.
(ነፃ)
ከሀጥያት
(ነፃ)
ከእስራት
(ነፃ)
ከፍርሃት
(ነፃ)
ነፃ
ነኝ
ይኸው
እልልታ
የፈታኝ
ነገረኝ
ቀሰቀሰኝና
ቀንበርህ
ተሰብሯል
በል
ሂድ
ተነሳና
ተፈቶ
ዝም
የለም
ይሰማል
ምሥጋና
የዘመናት
ታሪክ
ተለውጧልና
ለፈታኝ
(እኔ
አለኝ
ምሥጋና)
ላዳነኝ
(እኔ
አለኝ
ምሥጋና)
ለጌታ
(እኔ
አለኝ
ምሥጋና)
ለኢየሱሴ
(እኔ
አለኝ
ምሥጋና)
ይኸው
እልልታ
Attention! Feel free to leave feedback.