Lyrics Outro - Sami Dan
አንደኛው
የዘመን
ሰዉ
የመቶ
ዐመት
ታላቅ
የ
ኋለኛው
ባዶ
እግሩን
ሀገሩን
ያቀና
በላብ
በደሙ
የመሬቱን
ድንበር
የሳለው
በ
አምላኩ
ፍቃድ
የሚኖረው
በፆም
በፀሎቱ
ሠማይን
የሚቀደው
ጠና
ይስጥልኝ
ይላል
ወዳጁን
ሲያገኘው
መልካሙን
ብቻ
ነው
የሚመኘው
የሰው
ስሜትን
ነዉ
የለበሰው
ደሙ
ትኩስ
ለጠላቱ
ሀገር
ይጨሳል
ሲቆጣ
ስሜቱ
ዐይኑ
ፈጦ
በ
አፍሮ
ፀጉሩ
አንበሳን
መስሎ
ከነምንሽሩ
ውስጡ
ደሞ
አለ
ትህትና
ዛሬን
የሚያስንቅ
ዛሬን
የሚያስቀና
ቤትማ
የእግዜር
ነው
ብሎ
መኝታ
ለቆ
ከመደብ
ያድራል
መሬት
ወድቆ
የሰው
ልክ
የሰው
መልካም
ስብእናው
አይለካም
አሱን
መስሎ
እራሱን
ቀርፆ
ባህሪውን
ስሎ
ከወገኑ
ከሚወደው
እንደ
ወጉ
እንደ
ቀዬው
ሳይማረጥ
ዘር
ሳይቆጥር
ኖሮ
ተቻችሎ
የአባት
አባት
የሀገር
አድባር
የአዛውንቱ
ፍቅራቸውን
ምርቃቱን
በረከቱን
ምክሩን
ተቀብሎ
ፈጣሪውን
አከበረ
በሰው
ልጅ
ላይ
የቆጠረ
የሠማዩ
በምድር
ላይ
ሊፈታ
ሰው
በአምላኩ
ብሎ
ግን
ዛሬ
በህይወት
የለም
ከአፈር
በታች
ውሎ
የሶስት
ዘመን
ሰው
ቅድመ
አያት
እኔ
የልጅ
ልጅ
ሁለተኛው
እኔ
ነኝ
የዚ
ዘመን
ነኝ
ከአንደኛው
የተመዘዝኩት
ግን
ኔ
ተለወጥኩ
መልሼ
እራሱን
የምወቅሰው
ታሪኩን
የማራክሰው
ኋላ
ቀር
ነህ
እለዋለሁ
ምን
ተውክልኝ
እለዋለሁ
ሰዉነቱን
አረክሳለሁ
የሰራውን
አፈርሳለሁ
ከአፈሩ
በታች
ገብቼ
ሰላም
አረፍቱን
ነስቼ
በነገር
ቢላ
ስጠቀጥቀው
እሱ
ግን
አያወጋኝም
ሄድዋል
መልስም
የለው
እሱ
ግን
መልስም
የለው
ከወንድሜ
ጋር
ሰላም
የለኝም
መንገዴ
ሁሉ
የጠፋብኝን
Technology
የበዛብኝ
በቸኝነት
የሚያጠቃኝ
ትልቅ
ሀገረ
ተረክቤ
ትንሽ
ሆኜ
ጠቦ
ሃሳቤ
ከፋፍዬ
አሳነስኳት
መላወሻም
አሳጣኋት
የኔ
ስልጣኔ
ሆነ
መጥኔ
የሶስት
ዘመን
ሰው
ቅድመ
አያት
እኔ
የልጅ
ልጅ
የሶስተኛ
ዘመንን
ሰው
ፈራሁት
ከኔ
ይብሳል
እሱን
ፈራሁት
ታሪኬን
ሁሉ
እየበረበረ
የተፃፈውን
እየመነዘረ
ሀገር
እንደቀማሁት
ሲያዉቅ
ደነገጠ
ንዴቱ
ሁሉ
ምድርን
አግሎ
አቀለጠ
በጣም
ጭሶ
እርር
ብሎ
እሳት
እያናፋ
ገላ
አጥነትን
የሚሰብር
ቃላት
እየተፋ
ከምድር
በታች
ወድቄ
አፈር
ቢጫነኝም
ያረኩትን
አውቃለሁ
እና
እረፍትስ
የለኝም
ሀገር
የለው
ወገን
የለው
ከሜዳ
በትኜ
አረኩት
ሆደ
ባሻ
ታሪኩን
አጥፍቼ
ከኔ
የባሰ
አውሬነቱ
ከውስጡ
ቢወጣም
ጥፋቱም
አይመዘን
ሀዘኑ
ቅጥ
አጣ
1 Qalen
2 Hager Malet
3 Eyangelatagn Newe
4 Minem Aydel
5 Teketa
6 Tsedal
7 Abbay (Ye Ethiopia Dimtse)
8 Fikir Selam
9 Yene Bichegna
10 Mengedu Lay
11 Yemechereshawa Se'at
12 Alech Lenebse
13 Outro
Attention! Feel free to leave feedback.