Lyrics Yemechereshawa Se'at - Sami Dan
የመጨረሻዋ
ሰዐት
የመጨረሻዋ
ደቂቃ
አለፈች
እኔን
አስጨንቃ
(እጅግ
አስጨንቃ)
ከ
አይንሽ
ላይ
ያነበብኩት
ተስፋ
እምነትሽ
ወልቆ
ያሁሉ
ትግስትሽም
አልቆ
(ያ
ትግስትሽም
አልቆ)
ፍቅርሽን
ያጣሁ
እለት
ሆድዬ
መውደድሽን
ያጣሁ
እለት
ፍቅርሽን
ያጣሁ
እለት
ያኔ
ነው
እኔማ
የተሰበርኩት
ፍቅርሽን
ያጣሁ
እለት
ያጣሁ
እለት
መውደድሽን
ያጣሁ
እለት
ያኔ
ነው
እንደ
ሰው
መቆም
ያልቻልኩት
የመጨረሻዋ
ሰዐት
የመጨረሻዋ
ደቂቃ
አለፈች
እኔን
አስጨንቃ
(እጅግ
አስጨንቃ)
መርዶዬን
ስትነግሪኝ
እኩል
እኔም
ነቃሁ
አይንሽ
ሲገለጥ
እጅግ
ፈራሁ
ፍቅርሽን
ያጣሁ
እለት
ሆድዬ
መውደድሽን
ያጣሁ
እለት
ፍቅርሽን
ያጣሁ
እለት
ያኔ
ነው
እኔማ
የተሰበርኩት
ፍቅርሽን
ያጣሁ
እለት
ያጣሁ
እለት
መውደድሽን
ያጣሁ
እለት
ያኔ
ነው
እንደ
ሰው
መቆም
ያልቻልኩት
ሁሌ
የማይታረመው
አንደበቴ
ቃላት
የማይመርጠው
ባዶ
ጩኀቴ
አውቃለሁ
ውዴ
ስትይ
እንዳሳመመሽ...
እንደጐዳሽም
ከህሊናዬ
ስመለስ
ዳግሞ
ሳስበው
እየዘገነነኝ
ግን
ደግሞ
የማያርመኝ...
ብኩን
ነኝ
ይገባኛል
እኔ
ብዙ
ሌላ
ቅጣት
ግን
ባይሆን
ይሻል
ነበር
አንቺንስ
ከኔ
በማጣት
ስቃዬም
ሰርስሮ
ከአጥንቴ
የገባው
የህሊናዬ
ቁስል
አንቺ
ላይ
ያረኩት
ነገር
ነው
ፍቅርሽን
ያጣሁ
እለት
ሆድዬ
መውደድሽን
ያጣሁ
እለት
ፍቅርሽን
ያጣሁ
እለት
ያኔ
ነው
እኔማ
የተሰበርኩት
ፍቅርሽን
ያጣሁ
እለት
ያጣሁ
እለት
መውደድሽን
ያጣሁ
እለት
ያኔ
ነው
እንደ
ሰው
መቆም
ያልቻልኩት
ሆድዬ
ፍቅርሽን
ያጣሁ
እለት
ሆድዬ
ፍቅርሽን
ያጣሁ
እለት
ፍቅርሽን
ያጣሁ
እለት
ሆድዬ
መውደድሽን
ያጣሁ
እለት
ፍቅርሽን
ያጣሁ
እለት
ያኔ
ነው
እኔማ
የተሰበርኩት
ፍቅርሽን
ያጣሁ
እለት
ያጣሁ
እለት
መውደድሽን
ያጣሁ
እለት
ያኔ
ነው
እንደ
ሰው
መቆም
ያልቻልኩት
ሆድዬ
ፍቅርሽን
ያጣሁ
እለት
ሆድዬ
ፍቅርሽን
ያጣሁ
እለት
1 Qalen
2 Hager Malet
3 Eyangelatagn Newe
4 Minem Aydel
5 Teketa
6 Tsedal
7 Abbay (Ye Ethiopia Dimtse)
8 Fikir Selam
9 Yene Bichegna
10 Mengedu Lay
11 Yemechereshawa Se'at
12 Alech Lenebse
13 Outro
Attention! Feel free to leave feedback.