Abyssinia Infinite - Bati Bati paroles de chanson

paroles de chanson Bati Bati - Abyssinia Infinite



️ባቲ ባቲ
እንጂ ለምን ትቀራልህ
ልቤ አንተን ተርቦ አይኔ እየናፈቀህ
የፈረሱን ዱካ አየሁት
ኮቴውን ሰማሁት ሰማሁት
ለካስ ጋልቦ ሄዷል ወይኔ እንደፈራሁት
ተው ተው ተው ተው ተው ተመለስ በሉት
ተው ተው ተመለስ
ፍቅርን ረግጦ መሄድ ይሆንበታልስ
ጓዜን ጠቅልሉልኝ ሄዳለው ፍለጋ ፍለጋ
ዓይናማ ሰው ሎጋ
አዎ ሎጋው አዪ ሎጋው መውደዴን ላንተ እንጂ ለማን ሰው ላውጋው
አረ ባቲ ባቲ ባቲ ከተማው
አረ ባቲ ባቲ ባቲ ከተማው
ከሚበላ በቀር የሚጣል የለው
ከሚበላ በቀር የሚጣል... የለው
እ... እንደ ባቲ መንገድ እንደ ቁልቁለቱ
ያስጨንቀኝ ጀመር የፍቅርህ ገለቱ
እኔም አንተን አንተን አንተም እኔን እኔን ማለትህ ካልቀረ
አንተም እኔን እኔን እኔም አንተን አንተን ማለቴ ካልቀረ
ባቲ አለ መድሃኒት አይቶ ላፈቀረ
የባቲን ልጁን ጥሩት የራያ የቆቦን
በዝያ ሰውነቱ ሰውነቴን ስቦ ስቦ ስቦ ስ... ጨርሶታል



Writer(s): Traditional


Abyssinia Infinite - Zion Roots (feat. Ejigayehu "Gigi" Shibabaw)
Album Zion Roots (feat. Ejigayehu "Gigi" Shibabaw)
date de sortie
16-03-2012



Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.