paroles de chanson Ethiopia - Abyssinia Infinite
ጎራው
ና()
ሃገሬ
ኢትዮጵያ
ተራራሽ
ማማሩ
እምዬ
ኢትዮጵያ
ተራራሽ
ማማሩ
ወንዙና
ጅረቱ
ኩሬው
ሸንተረሩ()
አይርብ
አይጠማውም
አይከፋውም
ደሜ()
ቢርበኝ
እበላለሁ
ቀጋውን
ለቅሜ
ቢርበኝ
እበላለሁ
እንኮዩን
ለቅሜ
እሾህ
እንኮዩን
እንጆሪ
ለቆሜ
ኢትዮጵያ()
አይክፋሽ
እናቴ
ምንም
ደሃ
ብሆን
አለሁ
በሕይወቴ
ጎትጉችኝ
እስቲ
አንቂኝ
ከእንቅልፌ
ቤቴን
ሳላፀዳ
እንዳልቀር
ሰንፌ
ቀኔን
ሳላሳምር
እንዳልቀር
ሰንፌ
ሳልስቅ
ሳልጫወት
እንዳልቀር
ሰንፌ
እምዬ
እናት
ዓለም
እስቲ
አንቂኝ
ከእንቅልፌ
እምዬ
እናት
ሃገር
እስቲ
አንቂኝ
ከእንቅልፌ
ክፉ
ገዢ
መጣ
ደግ
ንጉስ
መጣ
ሁሉም
ይሄዳሉ
እንዳመጣጣቸው
ክፉ
ንጉስ
መጣ
ደጉ
ንጉስ
መጣ
ሁሉም
ይሄዳሉ
እንዳመጣጣቸው
ሳቅና
ለቅሶሽን
አይገዙትምና
ሁሉም
ይሄዳሉ
እንዳመጣጣቸው
ሳቅና
ለቅሶሽን
አይገዙትምና
አትፍሪ
እናት
ዓለም
ኑሪልኝ
በጤና
ኢትዮጵያ()
1 Bati Bati
2 Gela
3 Alesema
4 Monew Natana
5 Embe Ashafergne
6 Gole
7 Aba Alem Lemenea
8 Gedawo
9 Lebaye
10 Ethiopia
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.