paroles de chanson Aba Alem Lemenea - Abyssinia Infinite
አባ
ዓለም
ለምኔ
አባ
ዓለም
ለምኔ
ጀምበር
ወጥታ
አትገባም
ሳልሰራ
ኩነኔ
አባ
ዓለም
ለምኔ
አባ
ዓለም
ለምኔ
ጀምበር
ወጥታ
አትገባም
ሳልሰራ
ኩነኔ
ሰው
ወደድኩኝ
እያልኩ
ደግሞ
እጠላለው
ደግሞ
ይከፋኛል
እደሰታለው
ዛሬ
ቀጭን
ኩታ
ነገ
ራቁቴን
አገኘው
ስል
ወዳጅ
ደግሞ
ማጣትን
ደግሞ
ማጣትን
አባ
ዓለም
ለምኔ
አባ
ዓለም
ለምኔ
ጀምበር
ወጥታ
አትገባም
ሳልሰራ
ኩነኔ
አባ
ዓለም
ለምኔ
አባ
ዓለም
ለምኔ
ጀምበር
ወጥታ
አትገባም
ሳልሰራ
ኩነኔ
አባ
ዓለም
ለምኔ
ለምን
ለምን
ለምን
ለምን
አባ
ዓለም
ለምኔ
ደግሞ
ለምን
ይክፋኝ
አባ
ዓለም
ለምኔ
ለምን
ለምን
ለምን
ለምን
አባ
ዓለም
ለምኔ
ደግሞ
ለምን
ይክፋኝ
ብስጭት
ጭንቀት
ጤንነት
አይሆነኝ
ብስጭት
ጭንቀት
ጤንነት
አይሆነኝ
ሰው
በአፉ
እያነሳ
በእጁ
ይጥለኛል
የልቡን
አላውቅም
ግራ
ይገባኛል
የልብን
ጥያቄ
ማነው
የሚፈታ
ካንተ
በቀር
አባት
ካንተ
በቀር
ጌታ
ዛሬ
ጥያቄ
አለኝ
ለምን
ለምን
ለምን
ደግሞ
ለምን
ይክፋኝ
ብስጭት
ጭንቀት
ጤንነት
አይሆነኝ
ብስጭት
ጭንቀት
ጤንነት
አይሆነኝ
ደስታን
ስጠኝ
ለህይወቴ
አይሳንህምና
አባቴ
አርቅልኝ
ክፉውን
እንዳልማር
ክፋቱን
በቀኝ
አውለህ
አሳድረኝ
ክፋ
ነገር
ሳይወጣኝ
ሳይወጣኝ
ክፉ
ነገር
ሳይወጣኝ
ምን
ሊሰራልኝ
ጥላቻ
ሀሜት
ሀብት
አይሆነኝም
ቤት
አልሰራበት
ልብ
ያጨልማል
ክፉ
ነገር
ልቤን
አብሩልኝ
ስጡኝ
ፍቅር
አባ
ዓለም
ለምኔ
ጀምበር
ወጥታ
አትገባም
ሳልሰራ
ኩነኔ
1 Bati Bati
2 Gela
3 Alesema
4 Monew Natana
5 Embe Ashafergne
6 Gole
7 Aba Alem Lemenea
8 Gedawo
9 Lebaye
10 Ethiopia
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.