paroles de chanson Memihiru - Bereket Tesfaye
የሞተን
በቃሉ
የሚያነሳ
ደግሞም
የሚፈውስ
ሳይታይ
ጠባሳ
ምስክር
ለሚሻ
እኔ
አለሁ
በስሙ
አምኜ
ተፈውሻለሁ
እንኳን
ፊቱ
ያለሁቱ
ዳኑ
ከጀርባ
የነኩቱ
ኢየሱስ
ብሉ
የተጣራ
በልቷል
ፈውስን
እንደ
እንጀራ
እንኳን
ስሙን
ያመንኩቱ
ዳኑ
ከጀርባ
የነኩቱ
ኢየሱስ
ብሉ
የተጣራ
በልቷል
ፈውስን
እንደ
እንጀራ
ፈውስን
እንደ
እንጀራ
አሃሃ
እንደ
እንጀራ
ፈውስን
እንደ
እንጀራ
አሃሃ
እንደ
እንጀራ
ሀገር
የሚያውቃት
ከቤተ
መቅደስ
ስትመላለስ
ለፈውሷ
ሳይሆን
አምላኳን
ወዳ
ቀድማ
የምትደርስ
ያሸማቀቃት
ያስጎበጣትን
ጀርባዋ
ላይ
ይዛ
ስትገባ
ለካ
ቀደሟታል
ቅኖች
የሚያይ
ቢዳስሳት
ጌታዋ
ተፈወሰ
ጀርባዋ
ወደቀላት
ቀንበሩ
ስለመጣ
መምህሩ
አዳኝ
መጥቷል
(መምህሩ)
ፍቅር
መጥቷል
(መምህሩ)
ንጉስ
መጥቷል
(መምህሩ)
ፈዋሽ
መጥቷል
(መምህሩ)
(መምህሩ)
(መምህሩ)
(መምህሩ)
ደከመኝ
ሳትል
ተመላለሰች
ህመሟን
ይዛ
እቤቱ
መጣች
ልክ
እንደ
ልማዷ
ከምኩራብ
ስትደርስ
የዛን
ዕለት
ሰባኪው
መምህሩ
ኢየሱስ
ቢዳስሳት
ጌታዋ
ተፈወሰ
ጀርባዋ
ወደቀላት
ቀንበሩ
ስለመጣ
መምህሩ
አዳኝ
መጥቷል
(መምህሩ)
ፈዋሽ
መጥቷል
(መምህሩ)
ሩሩ
መጥቷል
(መምህሩ)
ፍቅር
መጥቷል
(መምህሩ)
ፍቅር
መጥቷል
(መምህሩ)
ፍቅር
መጥቷል
(መምህሩ)
ፍቅር
መጥቷል
(መምህሩ)
ፍቅር
መጥቷል
ልጅቷ
ሞታለች
አታድክም
መምህሩን
ለወላጅ
አባቷ
ብለው
አረዱት
መርዶውን
አትፍራ
ብቻ
እመን
ሰምቶ
አለው
ጌታ
እቤታቸው
ሄደ
በዛ
ለቅሶ
ጫጫታ
ተኛች
እንጂ
መች
ሞተች
ቢላት
ሳቁ
ለቀስተኞች
ጌታ
ወደ
ውስጥ
ገባና
ተነሽ
አንቺ
ብላቴና
በድኗ
ልጅ
ተነሳች
የጌታን
ድምፅ
ሰማች
ሙታን
አቤት
ሚሉት
ኢየሱስ
የዓለም
መድሃኒት
ሙታን
አቤት
(መምህሩ)
የሚሉት
(መምህሩ)
ኢየሱስ
የዓለም
(መምህሩ)
መድሃኒት
(መምሀሩ)
ኢየሱስ
የዓለም
(መምህሩ)
መድሃኒት
(መምሀሩ)
ኢየሱስ
የኔ
(መምህሩ)
መድሃኒት
(መምሀሩ)
እንኳን
ፊቱ
የጀርባውን
ቀሚስ
አይተን
የለም
ወይ
የነካው
ሲፈወስ
አልዳነችም
ወይ
ያቺ
ምስኪን
በዕምነት
ብትነካው
ቀሚሱን
እንኳንስ
ፊቱ
ጀርባው
መድኃኒት
አምኖ
ለነካው
የሚሰጥ
ሂወት
የሚያገፋፋው
አላማኝ
መች
ታጣ
በዕምነት
ለነካች
ከጀርባው
ኃይል
ወጣ
ፈውስ
እንደ
እንጀራ
አሃሃ
እንደ
እንጀራ
ፈውስ
እንደ
እንጀራ
አሃሃ
እንደ
እንጀራ
እንኳን
ፊቱ
ያለሁቱ
ዳኑ
ከጀርባ
የነኩቱ
ኢየሱስ
ብሉ
የተጣራ
በልቷል
ፈውስን
እንደ
እንጀራ
እንኳን
ስሙን
ያመንኩቱ
ዳኑ
ከጀርባ
የነኩቱ
ኢየሱስ
ብሉ
የተጣራ
በልቷል
ፈውስን
እንደ
እንጀራ
ፈውስን
እንደ
እንጀራ
አሃሃ
እንደ
እንጀራ
ፈውስን
እንደ
እንጀራ
አሃሃ
እንደ
እንጀራ
ይህን
ወንጌል
ያልሰማ
እንዲሰማ
አውጃለሁ
ከገጠር
ከተማ
እንደሚያድን
እንደሚታደግ
እሰብካለሁ
ስለ
እግዚአብሔር
በግ
ያድናል
የምለው
እኔ
አድኖኝ
ስላየሁ
ባይኔ
ያድናል
እኔ
ያልኩት
አድኖኝ
ስላየሁት
(ያድናል
ያድናል)
(ያድናል
ያድናል)
(ያድናል
ያድናል)
(ያድናል
ያድናል)
1 Alehu
2 Amalaje
3 Abet Mihireteh
4 Memihiru
5 Maranata
6 Aba Ewedihalehu
7 Kibir Ale
8 Yewedengal
9 Amen Amen
10 Lemelkam Honeling
11 Yekerebe
12 Yewuha Bereha
13 Belesuan
14 I'm Forgiven
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.