paroles de chanson Maranata - Bereket Tesfaye
የመምጣትህ
ነገር
የመጨረሻው
የነገርከን
ትንቢት
እየሆነ
ነው
ናፍቆቱ
አስባለንኝ
አሜን
ማራናታ
ላይህ
ጓጉቻለው
ኢየሱስ
የኔ
ጌታ
ጌታ
ኢየሱስ
አትመጣም
ወይ
የደማልኝን
ጎንህን
ልይ
አንተን
ለማየት
አይኖቼ
ሻቱ
ቶሎ
ናልኝ
ኢየሱስ
የናዝሬቱ
ካንተ
ጋር
ልዋል
ካንተ
ጋል
ልደር
እንደ
ዮሕንስ
በደረትህ
ስር
ደስታዬ
የምለው
ትልቁ
እርካታዬ
አንተ
ያለህበት
ስኖር
ነው
ጌታዬ
በሌለህበት
ከማገኝ
ድሎት
ምድረበዳ
ላይ
ካንተ
ጋር
ልሰንብት
አንተን
የማየት
ናፍቆት
ገባብኝ
እንደጓጓሁኝ
መች
አቀራለሁኝ
ከአመጻ
ብዛት
ፍቅር
ቀዘቀዘ
ሰው
ወንድሙን
ገሎ
መቼ
ተወቀሰ
አመጸኞች
በዙ
ክፋቱ
ጨምሮ
ተላልፈው
ተሰጡ
ለማይረባ
ዐዕምሮ
የድኆች
ዳኛ
የሁሉ
አለቃ
ናና
ከልከለው
ለቅሶአችን
ይብቃ
የናቶች
እንባ
ይላል
ዋይ
ዋይ
ሩህሩህ
ጌታ
አትመጣም
ወይ
ቤተ
ክርስቲያን
ተነሺና
አብሪ
ፍቅርን
ለጣሉ
እንዳዘምሪ
የገሃነም
ደጅ
ለካ
ጥላቻ
ነው
ማይቋቋምሽ
ሰይፍሽ
ፍቅር
ሲሆን
ነው
ጦር
መሳሪያውን
ፍቅር
ያደረገ
ጠላቱን
ረቶ
ወንድም
አደረገ
የሰው
ጠባብ
አፍ
የሚጎርስ
እህል
ክፉ
አንደበት
አክሎአል
ሲኦል
አትመጣም
ወይ
(ማራናታ)
አናርፍም
ወይ
(ማራናታ)
አትመጣም
ወይ
(ማራናታ)
አናርፍም
ወይ
(ማራናታ)
(ና
ና
ና
ና
ና
ማራናታ)
(ና
ና
ና
ና
ና
ማራናታ)
(ና
ና
ና
ና
ና
ማራናታ)
(ና
ና
ና
ና
ና
ማራናታ)
ሃሳቢ
መምህራን
ነብያቶች
በዙ
ተናገረኝ
ባዮች
ለገንዘብ
የተገዙ
ለታመመው
ምስኪን
የእንግዳ
ማረፊያ
በሽታው
ሳያንሰው
በፀሎት
ሰበብ
ዝርፊያ
ደምህ
ተረግጦ
ገንዘብ
ገነነ
አንተን
ያወቀ
ሰው
ክፉ
ሆነ
ነዋይ
ሚያፈቅር
ትውልድ
ተነሳ
ያረግክለትን
ምህረት
የረሳ
ፈውሱ
ለታይታ
ለንግድ
ቀረበ
በአዳኙ
ስም
ገንዘብ
ተሰበሰበ
ገበያው
ደርቶ
በወንጌል
ሰበብ
ስንቱን
ታዘብነው
አወይ
ጉድ
አጀብ
በሰጠው
ጸጋ
የሆነ
ነጋዴ
በፍርድ
ቀን
የሚል
ነው
ወይኔ
ጉዴ
መምጣቱ
አይቀርም
የእረኞች
አለቃ
ስለ
በጎቹ
የሚራራ
ጠንቃቃ
አትመጣም
ወይ
(ማራናታ)
አናርፍም
ወይ
(ማራናታ)
አትመጣም
ወይ
(ማራናታ)
አናርፍም
ወይ
(ማራናታ)
(ና
ና
ና
ና
ና
ማራናታ)
(ና
ና
ና
ና
ና
ማራናታ)
(ና
ና
ና
ና
ና
ማራናታ)
(ና
ና
ና
ና
ና
ማራናታ)
ወደ
ዐለም
ሂዱ
ወንጌልን
ሰብኩ
ነበር
የተባልነው
መስክሩ
ታደጉ
ሰው
ግን
ካስማ
ሰርቶ
ወንበሯን
ወደደ
መምህር
እና
ጌታ
መባልን
ለመደ
ወንጌል
እንስራ
አንቱታው
ቀርቶ
ይሽለም
የል
ወይ
የሰራ
ተግቶ
ከታበይንበት
ዙፋናችን
እስኪ
እንውረድ
ለጌታችን
አላወጣንም
አጋንንቶችን?
አልፈወስንም
ወይ
በሽተኞችን?
ጌታ
በስምህ
ብዙ
አድርገን
አላውቃችሁም
ስለምን
አልከን?
ከሚሉት
ወገን
እንዳይሆን
ህይወቴ
መብራቴን
ላብራ
ሳይጎድል
ዘይቴ
እስከምትመጣ
ወይ
እስክትወስደኝ
እየጠበኩኝ
እጸናለሁኝ
(ና
ና
ና
ና
ና
ማራናታ)
(ና
ና
ና
ና
ና
ማራናታ)
(ና
ና
ና
ና
ና
ማራናታ)
(ና
ና
ና
ና
ና
ማራናታ)
1 Alehu
2 Amalaje
3 Abet Mihireteh
4 Memihiru
5 Maranata
6 Aba Ewedihalehu
7 Kibir Ale
8 Yewedengal
9 Amen Amen
10 Lemelkam Honeling
11 Yekerebe
12 Yewuha Bereha
13 Belesuan
14 I'm Forgiven
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.