paroles de chanson Abet Wubet - Ejigayehu "Gigi" Shibabaw
ሸማ
ነጠላውን
ለብሰው
ሸማ
ነጠላውን
ለብሰው
አይበርዳቸው
አይሞቃቸው
ሀገሩ
ወይናደጋ
ነው
አቤት
ደምግባት
ቁንጅና
አፈጣጠር
ውብ
እናት
ሀገሬ
እምዬ
ኢትዮጵያ
ቀጭን
ፈታይ
እመቤት
በእምዬ
ማርያም
በአዛኝቱ
ኑሪልኝ
እናት
ዓለሚቱ
በእምዬ
ማርያም
በአዛኝቱ
ኑሪልኝ
እናት
ዓለሚቱ
ልብስህን
የሀገሬ
ሰው
ጃኖህን
የሀገሬ
ሰው
ልብስህን
የሀገሬ
ሰው
ያምራል
ኮርተህ
ልበሰው
በራያ
ቀሚስ
በጃኖሽ
በቀጭን
ኩታ
በሻሽሽ
በድሪ
አምባርሽ
በእግርሽ
አልቦ
ይታይ
ሰውነትሽ
ተውቦ
አቤት
አቤት
አቤት
አቤት
ሸማ
ነጠላውን
ለብሰው
ሸማ
ነጠላውን
ለብሰው
አይበርዳቸው
አይሞቃቸው
ሀገሩ
ወይናደጋ
ነው
አቤት
ደምግባት
ቁንጅና
አፈጣጠር
ውብ
እናት
ሀገሬ
እምዬ
ኢትዮጵያ
ቀጭን
ፈታይ
እመቤት
በእምዬ
ማርያም
በአዛኝቱ
ኑሪልኝ
እናት
ዓለሚቱ
በእምዬ
ማርያም
በአዛኝቱ
ኑሪልኝ
እናት
ዓለሚቱ
ልብስህን
የሀገሪ
ሰው
ኩታህን
የሀገሪ
ሰው
ጃኖህን
የሀገሪ
ሰው
ያምራል
ኮርተህ
ልበሰው
ሸጌው
ኩታህን
ልበስና
በቀዩ
ጃኖ
ተውበህ
ና
አውዳመት
ይሁን
ከተማው
ነጭ
በነጩን
ልበሰው
አቤት
አቤት
አቤት
አቤት
አቤት
አቤት
ውበት
አቤት
ውበቷ
እዩልኝ
ወርቁን
ከአንገቷ
ያብረቀርቃል
ደረቷ
እጇ
ላይ
ያለው
ብር
አምባር
እዩልኝማ
ሲያምር
አቤት
አቤት
አቤት
አቤት
አቤት
አቤት
አቤት
አቤት
አቤት
ውበት
አቤት
አቤት
ውበት
አቤት
አቤት
አቤት
አቤት
አቤት
አቤት
አቤት
አቤት
አቤት
ውበት
አቤት
ውበቱ
ወርቁ
ተጥሎበት
ካንገቱ
ያበረቀርቃል
ደረቱ
ከጆሮው
ያንጠለጠለው
ሎቲውን
ባረገኝ
ምነው
አቤት
አቤት
አቤት
አቤት
ውበት
ውበት
ውበት
ውበት
ውበት
ውበት
Album
Gigi
1 Gud Fella
2 Mengedegna
3 Tew Ante Sew
4 Abay
5 Bale Washintu
6 Guramayle
7 Sew Argeñ
8 Aynama
9 Kahn
10 Zomaye
11 Abet Wubet
12 Nafekeñ
13 Adwa
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.