paroles de chanson Ney Dennun Tiseshi - Mahmoud Ahmed
የመዉደድ
ጭንቀቱን
ሲያዉቀዉ
ልቦናሽ
የመዉደድ
ጭንቀቱን
ሲያዉቀዉ
ልቦናሽ
ብቅ
በይ
የሀገር
ልጅ
ነይ
ደኑን
ጥሰሽ
አንቺ
የሀገሬ
ልጅ
የወንዜ
መለስ
እንዴት
እችላለዉ
አይን
እምባ
ሲያፈስ
ከሰዎች
ልዩነት
አለዉ
አቋምሽ
ከሰዎች
ልዩነት
አለዉ
አቋምሽ
አልረሳም
አለኝ
ፈፅሞ
ገፅሽ
የመዉደድ
ጭንቀቱን
ሲያዉቀዉ
ልቦናሽ
የመዉደድ
ጭንቀቱን
ሲያዉቀዉ
ልቦናሽ
ብቅ
በይ
የሀገር
ልጅ
ነይ
ደኑን
ጥሰሽ
አልናገር
በአዋጅ
መላዉ
ጨነቀኝ
አዉሬ
ሊያስበላኝ
ነዉ
ፍቅር
እጄን
ይዞኝ
የቀኑማ
ቀን
ነዉ
ሰዉ
ያስታምመኛል
የቀኑማ
ቀን
ነዉ
ሰዉ
ያስታምመኛል
የለሊቱን
ነገር
መቻል
አቅቶኛል
የመዉደድ
ጭንቀቱን
ሲያዉቀዉ
ልቦናሽ
የመዉደድ
ጭንቀቱን
ሲያዉቀዉ
ልቦናሽ
ብቅ
በይ
የሀገር
ልጅ
ነይ
ደኑን
ጥሰሽ
መንገዱ
ጠፍቶሽ
ነዉ
ወይስ
እረሳሺኝ
የፍቅርሽ
ምርኮኛ
እኔን
አድርገሽኝ
በፍቅር
ይሉኝታ
ፈፅሞ
አይግባሽ
በፍቅር
ይሉኝታ
ፈፅሞ
አይግባሽ
ብቅ
በይ
የሀገር
ልጅ
አይ
ደኑን
ጥሰሽ
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.