Teddy Afro - Abay paroles de chanson

paroles de chanson Abay - Teddy Afro



የወንዞች ሁሉ ራስ: አባይ
የጣና ደሴት: አዋይ
የኤደን ገነት: ካባ
የገዳም ፀሎት: እንባ
አትቆምም ወይ አንተ እንባዬ- አባይ
አትቆምም ወይ አንተ እንባዬ- አባይ
ከጊዮን ወንዞች ዙሪያ የሚኖሩ ህዝቦች
የያዕቆብ ድንኳን: ቤተ ዳዊት
የፅዮን ተራሮች አናት: መልከፀዲቅ ለአለም
የነገደ ኖህ ቅይጥ ቀለም
አባይ: አትቆምም ወይ አንተ እንባዬ?
ዳሩ እዛ ነው
በወንዞች ዙሪያ ባለው
የጊዮናዊው ወንዝ አዋይ
የወንዞች ሁሉ ራስ: አባይ
የጣና ደሴት: አዋይ
የኤደን ገነት: ካባ
የገዳም ፀሎት: እንባ
አትቆምም ወይ አንተ እንባዬ- አባይ
አትቆምም ወይ አንተ እንባዬ- አባይ
ከጊዮን ወንዞች ዙሪያ የሚኖሩ ህዝቦች
የያዕቆብ ድንኳን: ቤተ ዳዊት
የፅዮን ተራሮች አናት
መልከፀዲቅ ለአለም
የነገደ ኖህ ቅይጥ ቀለም
አባይ: አትቆምም ወይ አንተ እንባዬ?
ዳሩ እዛ ነው
በወንዞች ዙሪያ ባለው
የጊዮናዊው ወንዝ አዋይ



Writer(s): Teddy Afro


Teddy Afro - Arifzefen Singles Collection, Vol. II
Album Arifzefen Singles Collection, Vol. II
date de sortie
28-02-2014




Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.