Teddy Afro - Wolo paroles de chanson

paroles de chanson Wolo - Teddy Afro



ነኸ-ኽ ነይ ነይ: ነ:
ነ:
ነ:
ነ:
ኧረ ደሴ ደሴ: ኧረ ቃሎ ቃሎ
እንደ ዋለ ቀረ: ቁምነገሩ ሁሉ
ደሴ ምሳ በልቶ: ቦሩም የተኛ
መኪናው ዘለቀ: ሞልቶ መንገደኛ
ሞልቶ መንገደኛ: ሞልቶ መንገደኛ
ሞልቶ መንገደኛ
ማን ወደ ማን ይሆን: የሚገሰግሰው
ማን ወደ ማን ይሆን: የሚገሰግሰው
መቼም ያገናኛል: መንገድ ሰውና ሰው
መንገድ ሰውና ሰው: መንገድ ሰውና ሰው
መንገድ ሰውና ሰው
በሽተኛው በዛ: መድሃኒት አነሰው
ከቶ ምን ፈቀደኝ: ነ:
አሁን የት ይገኛል: ያለተለከፈ ሰው?
ያለተለከፈ ሰው: ያለተለከፈ ሰው
ያለተለከፈ ሰው
ኧረ ነይ ዘመዴ: እናና ዘመዴ
እናና ዘመዴ: እናና ዘመዴ
ኧኸኸ-ኧኸ አ-ህ ነይ ነይ: ነይ ነይ
ለጎን ዎዳጅ ቢሹ: አይንን ጥርስን ብለው
ቀን አውጪ መሆን ነው: ካላዩ መዝነው
ምን አማረኝ ቢሉ: የእጅን በትነው
የእጅን በትነው
ሁለት ያጡ ጊዜ: ያም ሞት ነው ያም ሞት
ኧረ ነይ ዘመዴ: እናና ዘመዴ
እናና ዘመዴ: እናና ዘመዴ
የጠበታሽ ራት: አይነትም አልበዛው
የጠበታሽ ራት: አይነትም አልበዛው
ያው ተስፋሽ ነው እንጂ: ፊቴን የሚያወዛው
ፊቴን የሚያወዛው: ፊቴን የሚያወዛው
ኧረ ነይ ዘመዴ: እናና ዘመዴ
ነኸ-ኽ ነይ ነይ
ነ:
ነ:
ነ:
ነ:
በሉ እናን ሂዱ: የእኛም ወደዚያው ነው
በሉ እናን ሂዱ: የእኛም ወደዚያው ነው
ዘትሮም መንገደኛ: ፊትና ኋላ ነው
ዘትሮም መንገደኛ: ፊትና ኋላ ነው
እስላም ክርስቲያኑ: በእንድ ሆነ ፆማቸው
እስላም ክርስቲያኑ: ገጠመ ፆማቸው
ወደ አምላክ ለመሄድ: ቀጠሮ እንዳላቸው
ወደ አምላክ ለመሄድ: ቀጠሮ እንዳላቸው
አምላክ ይሄን አይቶ: ምነው በረዳቸው
መቺውን አዲስ አመት: ብሩህ ያርግላቸው
የመቻቻል ነበር: ጥንትም ትዳራቸው
ቢዎራ ቢታማ: ቢሰማስ እስከዳር
ቢዎራ ቢታማ: ቢሰማስ እስከዳር
ሰው አለ ተብሎ: ይፈታል ወይ ትዳር
ይፈታል ወይ ትዳር: ይፈታል ወይ ትዳር
ይፈታል ወይ ትዳር
ኧረ ነይ ዘመዴ: እናና ዘመዴ
አንቺ የፍቅር እናት: በይ ሌማቱን ስፊ
አንቺ የፍቅር እናት: በአንድ ሰፌድ ልፊ
ከእንግዲህ ነውና: በረከትሽ ሰፊ
ከእንግዲህ ነውና: በረከትሽ ሰፊ
ኧረ ነይ ዘመዴ: እናና ዘመዴ
እናና ዘመዴ: እናና ዘመዴ
ኧኸ-ኽ ነይ ነይ
ኧረ ደሴ ደሴ: ገራዶ ገራዶ
አለቀልሽ ልቤ: ተንዶ ተንዶ
አለቀልሽ ልቤ: ተንዶ ተንዶ
ኧረ ነይ ዘመዴ: እናና ዘመዴ



Writer(s): Teddy Afro


Teddy Afro - Arifzefen Singles Collection, Vol. II
Album Arifzefen Singles Collection, Vol. II
date de sortie
28-02-2014




Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.