paroles de chanson Teregagtual - Yosef Kassa
አንዴ
፡ በፍቅሩ
፡ ልቤ
፡ ተነክቶ
ሌላውን
፡ ናቀው
፡ በኢየሱስ
፡ ረክቶ
በነገረኝ
፡ ቃል
፡ በእርሱ
፡ ጸንቼ
ዘና
፡ ብያለሁ
፡ ጌታን
፡ ሰምቼ
ተረጋግቷል
፡ ልቤ
፡ ተረጋግቷል
ተረጋግቷል
፡ ልቤ
፡ ተረጋግቷል
በአምላኩ
፡ ታምኖ
፡ እፎይ
፡ አለ
ከአንተ
፡ ድምጽ
፡ ውጪ
፡ አልሰማ
፡ አለ
ኢየሱስን
፡ ይዞ
፡ ቃሉን
፡ ተመርኩዞ
በትከሻው
፡ መሃል
፡ ተንተርሶ
ኢየሱስን
፡ ይዞ
፡ ቃሉን
፡ ተመርኩዞ
በትከሻው
፡ መሃል
፡ ተንተርሶ
ልቤም
፡ አይፈራም
፡ ሁኔታን
፡ አይቶ
አይደነብርም
፡ ጠላቱን
፡ ሰምቶ
እነድ
፡ አንበሳ
፡ ነው
፡ ውስጠ
፡ ድፍረቴ
አንዴ
፡ አትርፌያለሁ
፡ በማንነቴ
በውይኑ
፡ ሃረግ
፡ ፍሬ
፡ ባይገኝ
ቢሆንም
፡ ባይሆን
፡ አያስጨንቀኝ
ደስ
፡ ይለኛል
፡ በጌታ
፡ ደስ
፡ ይለኛል
ዓይናወጥም
፡ ከቶ
፡ እምነቴ
የሰላም
፡ አምላክ
፡ ገብቷል
፡ ከቤቴ
ደስ
፡ ይለኛል
፡ በጌታ
፡ ደስ
፡ ይለኛል
ይህን
፡ ነው
፡ እንጂ
፡ ጀግና
፡ ሚሉት
አይደነብርም
፡ በሚነግሩት
በሰልፍ
፡ መሃል
፡ በምጥ
፡ ተይዞ
ይደረድራል
፡ በገናን
፡ ይዞ
ክበር
፡ እያለ
፡ ንገሥ
፡ እያለ
ክበር
፡ እያለ
፡ ንገሥ
፡ እያለ
ተረጋግቷል
፡ ልቤ
፡ ተረጋግቷል
ተረጋግቷል
፡ ልቤ
፡ ተረጋግቷል
በአምላኩ
፡ ታምኖ
፡ እፎይ
፡ አለ
ከአንተ
፡ ድምጽ
፡ ውጪ
፡ አልሰማ
፡ አለ
ኢየሱስን
፡ ይዞ
፡ ቃሉን
፡ ተመርኩዞ
በትከሻው
፡ መሃል
፡ ተንተርሶ
ኢየሱስን
፡ ይዞ
፡ ቃሉን
፡ ተመርኩዞ
በትከሻው
፡ መሃል
፡ ተንተርሶ
ጠላት
፡ ሁኔታን
፡ እያሳየኝ
ልቤ
፡ እንዲከፋ
፡ ሲጠብቀኝ
ይናፍቀዋል
፡ እንባ
፡ ከዓይኖቼ
ምሥጋና
፡ ሞልቷል
፡ ከከንፈሮቼ
በውይኑ
፡ ሃረግ
፡ ፍሬ
፡ ባይገኝ
ቢሆንም
፡ ባይሆን
፡ አያስጨንቀኝ
ደስ
፡ ይለኛል
፡ በጌታ
፡ ደስ
፡ ይለኛል
ዓይናወጥም
፡ ከቶ
፡ እምነቴ
የሰላም
፡ አምላክ
፡ ገብቷል
፡ ከቤቴ
ደስ
፡ ይለኛል
፡ በጌታ
፡ ደስ
፡ ይለኛል
ይህን
፡ ነው
፡ እንጂ
፡ ጀግና
፡ ሚሉት
አይደነብርም
፡ በሚነግሩት
በሰልፍ
፡ መሃል
፡ በምጥ
፡ ተይዞ
ይደረድራል
፡ በገናን
፡ ይዞ
ክበር
፡ እያለ
፡ ንገሥ
፡ እያለ
ክበር
፡ እያለ
፡ ንገሥ
፡ እያለ
የእምነት
፡ አባቶቼ
፡ እንዲህ
፡ መከሩኝ
ሁል
፡ ጊዜ
፡ በጌታ
፡ ተደሰት
፡ አሉኝ
ውህኒ
፡ ቢከቷቸው
፡ የማይመች
፡ ቦታ
መዘመር
፡ ቀጠሉ
፡ ውስጣቸው
፡ ነው
፡ ደስታ
ቢሆንም
፡ ባይሆን
፡ አመስግኑ
መልካም
፡ እንዲሆን
፡ አመስግኑ
ዕልል
፡ በሉ
፡ አመስግኑ
ዕልል
፡ በሉ
፡ እንጂ
፡ አመስግኑ
አታጉረምርሙ
፡ አመስግኑ
አምላክ
፡ አትሙ
፡ አመስግኑ
ዕልል
፡ በሉ
፡፡ አመስግኑ
ዕልል
፡ በሉ
፡ እንጂ
፡ አመስግኑ
ቅዱሳን
፡ ሁሉ
ለእርሱ
፡ ዘምሩ
አንሱ
፡ በገና
አምጡ
፡ ምሥጋና
ቢሆንም
፡ ባይሆን
፡ አመስግኑ
መልካም
፡ እንዲሆን
፡ አመስግኑ
ዕልል
፡ በሉ
፡ አመስግኑ
ዕልል
፡ በሉ
፡ እንጂ
፡ አመስግኑ
አታጉረምርሙ
፡ አመስግኑ
አምላክ
፡ አትሙ
፡ አመስግኑ
ዕልል
፡ በሉ
፡፡ አመስግኑ
ዕልል
፡ በሉ
፡ እንጂ
፡ አመስግኑ
ቢሆንም
፡ ባይሆን
፡ አመስግኑ
መልካም
፡ እንዲሆን
፡ አመስግኑ
ዕልል
፡ በሉ
፡ አመስግኑ
ዕልል
፡ በሉ
፡ እንጂ
፡ አመስግኑ
አታጉረምርሙ
፡ አመስግኑ
አምላክ
፡ አትሙ
፡ አመስግኑ
ዕልል
፡ በሉ
፡፡ አመስግኑ
ዕልል
፡ በሉ
፡ እንጂ
፡ አመስግኑ
1 Alemdewem
2 Teregagtual
3 Yemedane Neger
4 Yihe New Yegebagn
5 Kenoruma
6 Demo Tenesa
7 Ejen Anesaw
8 Biberama
9 Abat Alegn
10 Zmtaw
11 Yemaneh
12 Ayayizen
Attention! N'hésitez pas à laisser des commentaires.