Текст песни Yeamangu Quine - Rophnan
አማኝ
ተስፋን
ከፈጠረው
አገኘ
ተስፋን
ይዞ
አማኝ
ቅኔን
ተቀኘ
ቅኔን
ዘርፎ
አማኙ
ስሙ
ናኘ
ሮፍናን
በአምላክ
ብቻ
ተዳኘ
እያመነ
ሌቱን
ሰጥቶ
እያደረ
በይቅርታው
ዙሪያው
በቸር
ታጠረ
ያጠፋል
ግን
እንደ
አባቱ
ዋለ
ሮፍ-
ናን!
የአማኝ
ሴት
ቅኔ
ይመጣሉ!
አንድ
ሁለት
አንድ
ሁለት
ውሸት
ግን
መሳይ
እውነት
ይሄዳሉ!
ለብሰው
ሰናይ
ጥለት
ታማኝ
መሳይ
ክህደት
መሽቶ
እስኪነጋ-!
መስሎ
የተጠጋ
ክፍት
የተዘጋ
ላላወቀው-!
ያዝ
በለው
ያዝ
ያዝ
ያዝ
ያዝ
ያዝ
አንተ!!!
ያዝ
ከታመቀው
(ያዝ!)
ጥበብ
ከሰበቀው
(ያዝ!)
እውነትን
ካወቀው
ጠበል
እርሱ
ካፈለቀው
(ያዝ!)
ሦስቱን
ዓይን
አሻግሮ
ከራስ
ከታረቀው
(ያዝ!)
በጥቁር
ገላ
ጥቁር
ክር
"ቶ"
መስቀል
አጥልቀው
ከእርሱ
እንዳትርቅ!!!
የእናና
ግንባር
ያወራል
"ቶ"
መስቀል
ከፀሐይ
ያበራል
የግንባሯን
ኩል
ንቅሳት
ምክንያቱን
ላወቀው
(ያዝ!)
ያዝ
በለው
ያን
የሰው
ጥሬ
(ያዝ!)
በል
ፍታ
የአማኙን
ቅኔ
ከላይ
ቃል
ከላይ
ምት
ከላይ
ጣል
ከላይ
ስንት
ከላይ
ሰጠኝ
ከላይ
ስንቅ
ከላይ
ጥበብ
ከላይ
ጥንት
ከላይ
ካለው
የላይ
ድንቅ
በላይ
ኃይሉ
የላይ
ጥግ
ሰው
ከእርሱ
እንዳትርቅ!!!
ባመነው
ሰው
በእምነቱ
ልክ
ሊያገኝ
ግድ
ነው
የታመነ
ድንጋይ
ዋጋው
ወርቅ
ነው
የእጁ
አይደለም
የእምነት
ፍልፍል
ነው
ቤ‐ተ‐ስ‐ኪ‐ያ‐ኑ‐ን
ላየው!
የአማኙ
ቅኔ
አንድ
አማኝ
ያለው
ብርሃን
ለሺህ
ትውልድ
ይበራል
የአማኙ
ቅኔ
ዘመን
'ማይጥለው
ጥበብ
ነገን
አልፎ
ሊነበብ
የአማኙ
ቅኔ
የአማኙ
ሰው
ቅኔ
ደርሷል
ለዘመኔ
የአማኙ
ቅኔ
ዘመን
'ማይጥለው
ጥበብ
ነገን
አልፎ
ሊነበብ
የአማኙ
ቅኔ
ከፍ
ማን
ብሎ
ጠራው
ስሜን?
ሮፍ‐ናን
አውቋል
ልቤ
ብሎ
ከፍታ
ላይ
ነቅቷል
ሳልሣዊ
ዓይኔ
III
አመስጋኝ
ነኝ
ለእነርሱ
ብራና
ፍቀው
የእውቀትን
ብርሃን
ላነሱ
ብርሃን
ለራቀው
ሰው
ቆመው
ጾመው
ለከሱ
ድንጋይ
እንደ
ቅቤ
ቆርጠው
ቤቱን
ላነፁ
ድንጋይ
የሆነን
ልብ
መክረው
ዘክረው
የመለሱ
"ቶ"
ይላል
የመቋሚያው
ላይ
አናት
"ቆ"
ሳብዕ
ቀስተደመና
ቀለማት
"ቆ"
ቤዛ
ሚስጥረ
ፊደል
እናት
"ቶ"
"ቆ"
ሮ-
ፍናን!
ገረዓልታን
አስተዋለ
ፅናቱስ
ከየት
ነው
አለ
ገረዓልታን
የፈለፈሉ
እጆች
በማይሻር
ጥበብ
የተካነ
ገረዓልታን
የሚወጡ
እግሮች
እንደሰው
አይደክሙም
እርሱ
እስካለ
እምነቱን
በእርሱ
የጣለ
የማይቻለውን
ሆነ
ሆነ!
እምነት
ይዞ
በምድር
ጉዞ
ቀንና
ለሊቱን
ጣረ
ከማይታፈስ
ከማይደረስ
ከሚመስለው
ጫፍ
ላይ
ዋለ
ፅናትን
እምነትን
ችሎ
መገኘትን
ከአማኙ
ቅኔ
ተማረ
አመነ!
ልቡ
ተካበ!
ገረዓልታ
ሆነ!
አቦይ
ቀሺ!
ጎይታ
ምህረይ!
የአንተ
ፅናት
ከዘመን
ዘመን
እያስተማረኝ
የአንተ
ኪነት
ከላይ
የመጣው
ተስፋ
እየሆነኝ
ሰው
አደረገኝ
ከሰው
ደመረኝ
ጧፍም
በጧፍ
ይበራል
ሰውም
ሰው
አይቶ
ይፀናል
የአንድ
አማኝ
ጸሎት
ሃገር
ያክማል
የአማኙ
ቅኔ
አንድ
አማኝ
ያለው
ብርሃን
ለሺህ
ትውልድ
ይበራል
የአማኙ
ቅኔ
ዘመን
'ማይጥለው
ጥበብ
ነገን
አልፎ
ሊነበብ
የአማኙ
ቅኔ
የአማኙ
ሰው
ቅኔ
ደርሷል
ለዘመኔ
የአማኙ
ቅኔ
ዘመን
'ማይጥለው
ጥበብ
ነገን
አልፎ
ሊነበብ
የአማኙ
ቅኔ-!
የአማኙ
ቅኔ!
የአማኙ
ቅኔ!
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.