Текст песни Qal - Rophnan
ልናገር
ከመሸው
ልደር
ለእውነት
ከሆነ
ግዴለም
ሞቼም
ብቀር
ልናገር
ከመሸው
ልደር
ለእውነት
ከሆነ
ግዴለም
ሞቼም
ብቀር
አልኩና
ቃሌን
ፈራሁ
እንደገና
ቃል
ሰው
ይሰብራልና
ቃሌን
ፈራሁ
እንደገና
ቃል
ሰው
ይገድላል
ቃል
ነበረ
ከራስ
መከረ
በራሱ
ምስል
ሰውን
ፈጠረ
በፈጠረው
ሰው
ቃል
አደረ
ሰው
ግን
በአፉ
ቃል
ሰው
ገደለ
ቃል
ነበረ
ከራስ
መከረ
በራሱ
ምስል
ሰውን
ፈጠረ
በፈጠረው
ሰው
ቃል
አደረ
ሰው
ግን
በአፉ
ቃል
ሰው
ሰበረ
ሰው
የቃል
ስራ
በቃል
እጅ
የተሰራ
ስጋው
ነው
የቃል
ጥራዝ
በቃል
አፍ
የወጣ
ነው
ነፍሱ
ሰው
የቃል
ትንፋሽ
ህይወትም
በኃይለቃል
የበራች
ናት
የቃል
ኩራዝ
ከፀሐይ
ከሰማይ
ቃል
ከቀደመ
ከዓለም
እንግዲህማ
እውነቱ
ከቃል
በላይ
ኃይል
የለም
ሰውም
በተሰጠው
ቃል
ዓለምን
ሁሉ
ያጠፋል
በሰው
ያደረው
ግን
ቃል
ዓለምን
ደግሞ
ያድናል
አጀብ
በዚህች
ዓለም
ሰውን
የሚያነሳ
ሰውን
የሚጥል
እንደ
ቃል
የለም
ሰው
በአፉ
ቃል
ሰውን
ልክፍ
ዓለም
ጥምም
ሰው
በቃሉ
መልካም
ቢጽፍ
ምድር
ቅንን
ቀና
አጀብ
በቃል
ዓለም
ሰው
ባያውቀው
የአንደበቱን
የአፉን
ቀለም
ፈጣሪ
ቃል
በሰው
ገላ
እንዳደረ
ሰው
መልሶ
በሰው
ቃል
ሰው
ገደለ
(ሰው
ገደለ)
ልናገር
ከመሸው
ልደር
ለእውነት
ከሆነ
ግዴለም
ሞቼም
ብቀር
አልኩና
ቃሌን
ፈራሁ
እንደገና
ቃል
ሰው
ይገድላልና
ያ
ደሃ
ያ
የሃብታም
ቤቱ
ዘበኛ
ሲጠብቅ
ቀንና
ሌት
የማይተኛ
ላስተዋለ
ልብ
ላለ
ላወቀው
ያን
የሃብታም
ቤት
ሳይሆን
ቃሉን
ነው
የጠበቀው
እኮ
ቃል
አይደለም
ወይ
መጀመሪያ
ማንስ
ነበረ?
ቃል
አይደለም
ወይ
የፈጠረ
ሰማይ
ከምድርን?
ቃል
አይደለም
ወይ
የወረደ
ከድንግል
ሊያድር?
ቃሌን
ብፈራው
አይደለም
ወይ
ፈሪሐ
እግዜር?
ቃል
ነበረ
ከራስ
መከረ
በራሱ
ምስል
ሰውን
ፈጠረ
በፈጠረው
ሰው
ቃል
አደረ
ሰው
ግን
በአፉ
ቃል
ራሱን
ገደለ
የአፉን
ያወቀ
እግዜርን
ከነፍሱን
አስታረቀ
ለእውነት
ከአፉ
ያፈለቀ
የህይወት
ፍሬን
ዘርቶ
አፀደቀ
ሰው
ቃሉ
እንጂ
የበላው
ሆዱ
ገነት
ላያገባው
ንጥቂያው
ወይ
ቅሚያው
እኔ
ልናገር
ሽሚያው
ላንወጣ
ከማጡ
የሚሉት
ላያጡ
ጣቶች
አፍ
አወጡ
ፖስት
ቃል
ሳይመርጡ
አፍ
በዛ
ቃል
ጠፋ
ፍቅር
አንሶ
ሆድ
ከፋ
ሁሉም
አወቅኩኝ
አለ
ቃል
ረክሶ
ታች
ሆነ
ልናገር
ከመሸው
ልደር
ለእውነት
ከሆነ
ግዴለም
ሞቼም
ብቀር
የአንገቴን
ክር
ቃሌን
አልፎ
ላይገዛው
ብር
ከእውነት
ዛፍ
ስር
እንኳን
ሰው
በቃሉ
ያድራል
ትል
ጊዜም
ዘመነ
ደመረ
ጨመረ
አፍም
ከአደባባይ
ዋለ
ቃልም
ባከነ
ፈጠነ
ቀጠነ
ሰው
ወርዶ
በፌስቡክ
ማለ
ዘመነ
ስልክ
ዘመነ
ስማርት
ዘመነ
ታይፕ
ዘመነ
ጣት
ዘመነ
ላይክ
ነው
የላይክ
ጥማት
መስታወት
ላይ
የውሸት
መዐት
መስታወት
ዋሸ
መስታወት
ዋሸ
መስታወት
ዋሸ
መልክ
አመለክን
በፊልተር
የታሸ
መስታወት
ዋሸ
በጊዜው
መስታወት
ዋሸ
የሃገር
ሰው
መስታወት
ዋሸ
ቃል
እሸጥ
ብሎ
በቁሙ
ሰው
ቃዠ
መስታወት
መስታወት
አየ
የመስታወት
ዝና
በመስታወት
ናኘ
የመስታወት
መልኳን
በመስታወት
ዳኘ
የመስታወት
ቃል
ተሰብሮ
ተገኘ
ገበያ
ገበያ
ቃልን
እንደ
ሸቀጥ
ቃል
ከሚሸጥበት
ውሃ
ሲገድል
ቀድሞ
ያስቃል
የሰው
ልጅ
አፍ
ከባሕር
ይጠልቃል
ኢሞጂ
ኢሞጂ
ከአንገት
በላይ
ልከን
ተወሻሽተን
ግን
በዓይን
ላንተያይ
ቆይ
ቆይ
በየት?
ቆይ
ቆይ
በየት?
በየት?
ኢሞጂ
ኢሞጂ
ከአንገት
በላይ
ወደድኩሽ
ይላታል
ልብ
ልኮ
ልቧንም
ሳያይ
ቆይ
በየት?
ቆይ
በየት?
በየት?
ልናገር
ከመሸው
ልደር
ለእውነት
ከሆነ
ግዴለም
ሁሉም
ቢቀር
ልናገር
ከመሸው
ልደር
ለእውነት
ከሆነ
ግዴለም
ሞቼም
ብቀር
አልኩና
ቃሌን
ፈራሁ
እንደገና
ቃል
ሰው
ይሰብራልና
ቃሌን
ፈራሁ
እንደገና
ቃል
ሰው
ይገድላልና
ቃል
ነበረ
ከራስ
መከረ
በራሱ
ምስል
ሰውን
ፈጠረ
በፈጠረው
ሰው
ቃል
አደረ
ሰው
ግን
በአፉ
ቃል
ሰው
ገደለ
ይሁን
ለኔ
ትውልድ
ፎፍናን
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.