Rophnan - Desse текст песни

Текст песни Desse - Rophnan



ደሴ መጀን
ብለን መተናል
ውድ ለብሰናል
አመት ደርሰናል
ወርቅ ለብሰናል
እስኪ በይ እስኪ
ከፍቅርሽም አስነኪኝ
ነይ አይናለሜ
አንቺ ካለሽ ሁል ግዜ ቀኑ በዓል ነው
ጠቡም ሰርጋም ክፉም ውጪ ዳር ነው
ያልጣፈጠኝ ኮሶ እሬቱም ማር ነው
ካንቺ የሚለየኝ ኧረ ማነው ተይ ማነው?
ተራራው አምባሰል ሀገሩም ደም ደሴ
ሀገሩም ቆቦ ውሃም ከሚሴ
ውሃውም ሐይቅ ነው ውሃውም ገራገር
እኔ የከተማ ሰው መሃል ሀገር ሸገር
በሸገር ሸገር ምን አለ በሸገር
ሀገር ስጠኝ ካልሺኝ ብዬሽ እንዳልቀር
ብሎኝ የቀረው ልጅ ብለሽ ብታሚኝ
ሀገር ያውቃል አንቺም ደሴን አትሰጭኝ
Jaallee koo
Qabii laphee koo
Tuumee onnen koo
Garaa koo
Beektaa qalloo koo
Jaalalti kee damma
Dammee koo
Taate yaada koo
Taate maarree
Takkittii kan koo
Qubee koo
Afaan koo
እስካገኝሽ ሳልምሽ
ካንቺ በር ደርሼ እንዳልስምሽ
ወግ አይደለም በሀገር ሳልክስሽ
ጥሎሹን ሳልችልሽ
ወርቅ እንደ ጃኖ ሳልደርብሽ
እኔን ልሸልም አይደለም ወይ
ለምነው ምትይኝ ቆይ
ምትግደረደሪው
መውደድሽ እንድ እርቦኝ
ስሚ እንኮይ
የፍቅር ሀገር ደሴ አይደለም ወይ
ብለን መተናል
ውድ ለብሰናል
አመት ደርሰናል
ወርቅ ለብሰናል
እስኪ በይ እስኪ
ከፍቅርሽም አስነኪኝ
ነይ አይናለሜ
አንቺ ካለሽ ሁል ግዜ ቀኑ በዓል ነው
ጠቡም ሰርጋም ክፉም ውጪ ዳር ነው
ያልጣፈጠኝ ኮሶ እሬቱም ማር ነው
ካንቺ የሚለየኝ ኧረ ማነው ተይ ማነው?
Low low low low
ወረድ ዝቅ ዝቅ ዝቅ
ደግሞ ከፍ ከፍ ከፍ ብድግ ከፍ ከፍ
መልሽ መልሽ ወረድ
ደሞ Low low low low
ዝቅ ዝቅ ዝቅ go low
ደሞ ከፍ ወደላይ ከፍ ከፍ
መልሰኝ
የሀገሬ ሰው ሸላይ ነው
ይታያል ገና
ደሴ ላይ ደስ አለኝ አገኘሁ መላ
ውብአለም ይሏታል ለቤቷም ጥላ
በይልኝ ዘና ደና
ጥርሷም ይረቃል
ጉራማይሌ ንቅስ ያንፀባርቃል
እስክስ ይደቃል
ካንገቷ ንቅል አይኗም ይሰርቃል
ከተራራው ጠፍ
ከቤተመንግስት ቆሜ አይጠየፍ
ባየው ከሚሴን
በንጉሥ ፈረስ ደሴ ላይ ከተፍ
ሚካኤል ንጉሥ አለች
ሰርቃ ብታየኝ ደንግጣ በስሙ ማለች
በእሪኩም የተሳመች
የመልኳ ሳያንሳት ማርዳዋን በአንገቷ አዋለች
ምን ታየኛለህ አቦ
በል እሪኩም
ግጠመኝ ያዝ አትቁም
ደሴ ገራገር አለም ባቲ አምባሰል
ሰጠኝ የውበት ጥጉን
ላሊበላ ልሳለም እመጣለሁ ገና አዬ
ወሎ መጀን
ሰላምሽ ይብዛ ይልሻል ሮፍናን እዬዬዬ
ወሎ መጀን
መጀን መጀን መጀን
ደሴ መጀን
መጀን መጀን መጀን
ወሎ መጀን
መጀን መጀን መጀን
ደሴ መጀን
መጀን መጀን መጀን



Авторы: Rophnan


Rophnan - Sidist (VI)
Альбом Sidist (VI)
дата релиза
10-07-2022




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.