Текст песни




እህም እኔ የሆንኩትን አልሰማ
እህም የሆንኩትን አልሰማ
እህም ንገሩት ይሄን ሰው
ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
እህም እኔ የሆንኩትን አልሰማ
እህም የሆንኩትን አልሰማ
እህም ንገሩት ይሄን ሰው
ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
ወጣ ባገር በመንደሩ
ሆዴ ልቤ አንተን ፍለጋ
ቀለጠ እንደ ሻማ እንደ ጧፍ
አንተን ካላገኘ አይረጋ
መብራት ጠፍቶ በከተማው
ሃገር አርፎ በተኛበት
ገላዬ ተቀጣጠለ
ነደደ የኔስ ሰውነት
እህም እኔ የሆንኩትን አልሰማ
እህም የሆንኩትን አልሰማ
እህም ንገሩት ይሄን ሰው
ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
እህም እኔ የሆንኩትን አልሰማ
እህም የሆንኩትን አልሰማ
እህም ንገሩት ይሄን ሰው
ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
ኦ!
አልሰማህም ወይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ወጣ ባገር በመንደሩ
ሆዴ ልቤ አንተን ፍለጋ
ቀለጠ እንደ ሻማ እንደ ጧፍ
አንተን ካላገኘ አይረጋ
ሰማ ሃገሩ ሰማ ወይ
ሰማ መንደሩ ሰማ ወይ
ባንተ ታምሜ ስሰቃይ
እግዜር ይማርሽ አይልም ወይ
እህም እኔ የሆንኩትን አልሰማ
እህም የሆንኩትን አልሰማ
እህም ንገሩት ይሄን ሰው
ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
እህም እኔ የሆንኩትን አልሰማ
እህም የሆንኩትን አልሰማ
እህም ንገሩት ይሄን ሰው
ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
እህም እኔ የሆንኩትን አልሰማ
እህም የሆንኩትን አልሰማ
እህም ንገሩት ይሄን ሰው
ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
እህም እኔ የሆንኩትን አልሰማ
እህም የሆንኩትን አልሰማ
እህም ንገሩት ይሄን ሰው
ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
እህም እኔ የሆንኩትን አልሰማ
እህም የሆንኩትን አልሰማ
እህም ንገሩት ይሄን ሰው
ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
እ!
አልሰማህም ወይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
እንዴት ልቻለው ሕመሙን
የልብን ናፍቆት ጭንቀቱን
ፍቅሬ አንተ አለህልኝ ብዬ
ሌላ አላስብም ሸግዬ
እህም እኔ የሆንኩትን አልሰማ
እህም የሆንኩትን አልሰማ
እህም ንገሩት ይሄን ሰው
ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
እህም እኔ የሆንኩትን አልሰማ
እህም የሆንኩትን አልሰማ
እህም ንገሩት ይሄን ሰው
ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
እህም እኔ የሆንኩትን አልሰማ
እህም የሆንኩትን አልሰማ
እህም ንገሩት ይሄን ሰው
ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
እህም እኔ የሆንኩትን አልሰማ
እህም የሆንኩትን አልሰማ
እህም ንገሩት ይሄን ሰው
ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
እህም እኔ የሆንኩትን አልሰማ
እህም የሆንኩትን አልሰማ
እህም ንገሩት ይሄን ሰው
ልቤ ቀልጦ አለቀ እንደ ሻማ
ኤይ!
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ ስሰቃይ
ባንተ እንዲህ



Авторы: Ejigayehu Shibabaw


Abyssinia Infinite - Zion Roots (feat. Ejigayehu "Gigi" Shibabaw)
Альбом Zion Roots (feat. Ejigayehu "Gigi" Shibabaw)
дата релиза
16-03-2012

1   Bati Bati
2   Gela
3   Alesema
4   Monew Natana
5   Embe Ashafergne
6   Gole
7   Aba Alem Lemenea
8   Gedawo
9   Lebaye
10   Ethiopia



Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.
Загрузка
Загрузка