Текст песни




አባ ዓለም ለምኔ አባ ዓለም ለምኔ
ጀምበር ወጥታ አትገባም ሳልሰራ ኩነኔ
አባ ዓለም ለምኔ አባ ዓለም ለምኔ
ጀምበር ወጥታ አትገባም ሳልሰራ ኩነኔ
ሰው ወደድኩኝ እያልኩ ደግሞ እጠላለው
ደግሞ ይከፋኛል እደሰታለው
ዛሬ ቀጭን ኩታ ነገ ራቁቴን
አገኘው ስል ወዳጅ ደግሞ ማጣትን
ደግሞ ማጣትን
አባ ዓለም ለምኔ አባ ዓለም ለምኔ
ጀምበር ወጥታ አትገባም ሳልሰራ ኩነኔ
አባ ዓለም ለምኔ አባ ዓለም ለምኔ
ጀምበር ወጥታ አትገባም ሳልሰራ ኩነኔ
አባ ዓለም ለምኔ ለምን ለምን ለምን ለምን
አባ ዓለም ለምኔ ደግሞ ለምን ይክፋኝ
አባ ዓለም ለምኔ ለምን ለምን ለምን ለምን
አባ ዓለም ለምኔ ደግሞ ለምን ይክፋኝ
ብስጭት ጭንቀት ጤንነት አይሆነኝ
ብስጭት ጭንቀት ጤንነት አይሆነኝ
ሰው በአፉ እያነሳ በእጁ ይጥለኛል
የልቡን አላውቅም ግራ ይገባኛል
የልብን ጥያቄ ማነው የሚፈታ
ካንተ በቀር አባት ካንተ በቀር ጌታ
ዛሬ ጥያቄ አለኝ
ለምን ለምን ለምን
ደግሞ ለምን ይክፋኝ
ብስጭት ጭንቀት ጤንነት አይሆነኝ
ብስጭት ጭንቀት ጤንነት አይሆነኝ
ደስታን ስጠኝ ለህይወቴ
አይሳንህምና አባቴ
አርቅልኝ ክፉውን
እንዳልማር ክፋቱን
በቀኝ አውለህ አሳድረኝ
ክፋ ነገር ሳይወጣኝ
ሳይወጣኝ ክፉ ነገር ሳይወጣኝ
ምን ሊሰራልኝ ጥላቻ ሀሜት
ሀብት አይሆነኝም ቤት አልሰራበት
ልብ ያጨልማል ክፉ ነገር
ልቤን አብሩልኝ ስጡኝ ፍቅር
አባ ዓለም ለምኔ
ጀምበር ወጥታ አትገባም
ሳልሰራ ኩነኔ



Авторы: Ejigayehu Shibabaw


Abyssinia Infinite - Zion Roots (feat. Ejigayehu "Gigi" Shibabaw)
Альбом Zion Roots (feat. Ejigayehu "Gigi" Shibabaw)
дата релиза
16-03-2012

1   Bati Bati
2   Gela
3   Alesema
4   Monew Natana
5   Embe Ashafergne
6   Gole
7   Aba Alem Lemenea
8   Gedawo
9   Lebaye
10   Ethiopia



Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.
Загрузка
Загрузка