Bereket Tesfaye - Enide Eyesus текст песни

Текст песни Enide Eyesus - Bereket Tesfaye




ዕድሜዬን በሙሉ ብሰጠው አይቆጨኝም
በመስቀል ደሙን ላፈሰሰልኝ
ሰው ሁሉ ንጹህ ሆኖ እኔ ግን ብቆሽሽ
በምድር ላይ እኔ ብቻ በኀጢአት ብበላሽ
መሞት የሚገባኝ እኔ ብቻ ብሆን
ኢየሱስ ለብቻዬ ይመጣልኝ ነበር
እንደ እየሱስ በሉት እስኪ
እንደ ኢየሱስ በምድር ላይ
ፈልጌ አጣሁ እርሱን መሳይ
ስለዚህ እኔ አመልካለሁ
ቀሪ ዘመኔ (እንደ እየሱስ በሉት እስኪ) ኢየሱስ ነው
እንደ ኢየሱስ በምድር ላይ
ፈልጌ አጣሁ እርሱን መሳይ
ስለዚህ እኔ አመልካለሁ
ቀሪ ዘመኔ ኢየሱስ ነው
ክፉ አመሌን አይቶ ከቶ ያልሰለቸው
አስቸጋሪ ባሕሪዬ ልቡን ያላራደው (ያላራደው)
በፍቅሩ አሸነፈኝ የራሱ አደረገኝ
የማይገባኝን ክብር አለበሰኝ
እንደ እየሱስ
እንደ ኢየሱስ በምድር ላይ
ፈልጌ አጣሁ እርሱን መሳይ
ስለዚህ እኔ አመልካለሁ
ቀሪ ዘመኔ ኢየሱስ ነው
እንደ ኢየሱስ በምድር ላይ
ፈልጌ አጣሁ እርሱን መሳይ
ስለዚህ እኔ አመልካለሁ
ቀሪ ዘመኔ ኢየሱስ ነው
ለእየሱስ ለወዳቻችን እንዴት እልልታ የምታመጡት በዚ ጉባዔ
ዕድሜዬን በሙሉ ብሰጠው አይቆጨኝም
በመስቀል ላይ ሞቶ ራሱን ለሰጠኝ
አዋርዳለሁኝ ሁለንተናዬን ለእርሱ
ዳግም ወዶኛልና ኢየሱስ ንጉሡ
የፍቅር ትርጉም የገባው
ኧረ ማነው ሚገልጸው
የአፍቃሪ ትርጉም ማነው እርሱ
ኢየሱስ ያልራራ ለነፍሱ
የፍቅር ትርጉም የገባው
ኧረ ማነው ሚገልጸው
የአፍቃሪ ትርጉም ማነው እርሱ
ኢየሱስ ያልራራ ለነፍሱ
ክፉ አመሌን አይቶ ከቶ ያልሰለቸው
አስቸጋሪ ባሕሪዬ ልቡን ያላራደው
በፍቅሩ አሸነፈኝ የራሱ አደረገኝ
የማይገባኝን ክብር አለበሰኝ
እንደ ኢየሱስ በሉ እስኪ
እንደ ኢየሱስ በምድር ላይ
ፈልጌ አጣሁ እርሱን መሳይ
ስለዚህ እኔ አመልካለሁ
ቀሪ ዘመኔ ኢየሱስ ነው
እንደ ኢየሱስ በምድር ላይ
ፈልጌ አጣሁ እርሱን መሳይ
ስለዚህ እኔ አመልካለሁ
ቀሪ ዘመኔ ኢየሱስ ነው
እንደ ኢየሱስ በምድር ላይ
ፈልጌ አጣሁ እርሱን መሳይ
ስለዚህ እኔ አመልካለሁ
ቀሪ ዘመኔ ኢየሱስ ነው
ሰው ሁሉ ንጹህ ሆኖ እኔ ግን ብቆሽሽ
በምድር ላይ እኔ ብቻ በኀጢአት ብበላሽ
መሞት የሚገባኝ እኔ ብቻ ብሆን
ኢየሱስ ለብቻዬ ይመጣልኝ ነበር
እየሱስ በሉት ለመጨረሻ ጊዜ እስኪ
እንደ ኢየሱስ በምድር ላይ
ፈልጌ አጣሁ እርሱን መሳይ
ስለዚህ እኔ አመልካለሁ
ቀሪ ዘመኔ ኢየሱስ ነው
ሀሌሉያ



Авторы: Samuel Alemu, Bereket Tesfaye Unknown



Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.