Bereket Tesfaye - Hulun Kedimealehu текст песни

Текст песни Hulun Kedimealehu - Bereket Tesfaye




የደስታዬ ምንጭ አንተ ነህ
የደስታዬ ምንጭ አንተ ነህ
ነገር ቢሞላ ነገር ባይሞላ
የደስታዬ ምንጭ አንተ ነህ
የሰላሜ ምንጭ አንተ ነህ
የሰላሜ ምንጭ አንተ ነህ
ነገር ቢሞላ ነገር ባይሞላ
የሰላሜ ምንጭ አንተ ነህ
እየሱስ እየሱሴ ለኔ
አሃ አሃ አሃ
እየሱስ
ጥበበኛዋ ሴት ቀዝቃዛውን ክረምት
ሩቅ አይታ ልብሷን ሰፋች
መከራውን ቀደመች
እኔም እንደ እሷ ሁሉን ቀድምያለሁ
በእየሱስ ተደስቻለሁ
በእየሱስ ተደስቻለሁ
ሃዘንን ቀድሜዋለው
ጭንቀትን ቀድሜዋለው
ተድላን ቀድሜዋለው
ስኬትን ቀድሜዋለው
የደስታዬ ምንጭ አንተ ነህ
የደስታዬ ምንጭ አንተ ነህ
ነገር ቢሞላ ነገር ባይሞላ
የደስታዬ ምንጭ አንተ ነህ
የሰላሜ ምንጭ አንተ ነህ
የሰላሜ ምንጭ አንተ ነህ
ነገር ቢሞላ ነገር ባይሞላ
የሰላሜ ምንጭ አንተ ነህ
የተቀደመ ነው የቀረው ዘመኔ
የዘላለም ደስታ ኢየሱስ ሆኖኝ ለእኔ
ቀድሜ ተደስቻለው
ቀድሜ ተደስቻለው
በኢየሱስ ተደስቻለው
በኢየሱስ ተደስቻለው
እንደ ወንዝ ነው ሰላሜ
እንደ ወንዝ ነው ሰላሜ
እንደ ወንዝ ነው ሰላሜ
ይፍለቀለቃል ከውስጤ
አይቋረጥም ሰላሜ
አይቋረጥም ሰላሜ
አይቋረጥም ሰላሜ
ይፍለቀለቃል ከውስጤ
የደስታዬ ምንጭ አንተ ነህ
የደስታዬ ምንጭ አንተ ነህ
ነገር ቢሞላ ነገር ባይሞላ
የደስታዬ ምንጭ አንተ ነህ
የሰላሜ ምንጭ አንተ ነህ
የሰላሜ ምንጭ አንተ ነህ
ነገር ቢሞላ ነገር ባይሞላ
የሰላሜ ምንጭ አንተ ነህ
ደስታ እና ሃዘኔ እኩያ ነበሩ
በልኬት ቁመና የሚፎካከሩ
ኢየሱስ ግን የሰጠኝ ደስታ
አይስተካከል ከሁኔታ
አባቴ የስጠኝ ደስታ
አይስተካከል ከሁኔታ
እንደ ወንዝ ነው ሰላሜ
እንደ ወንዝ ነው ሰላሜ
እንደ ወንዝ ነው ሰላሜ
ይፍለቀለቃል ከውስጤ
አይቋረጥም ሰላሜ
አይቋረጥም ሰላሜ
አይቋረጥም ሰላሜ
አይቋረጥም ሰላሜ
ይፍለቀለቃል ከውስጤ
የደስታዬ ምንጭ አንተ ነህ
የደስታዬ ምንጭ አንተ ነህባይሞላ
ነገር ቢሞላ ነገር ባይሞላ
የደስታዬ ምንጭ አንተ ነህ
የሰላሜ ምንጭ በሉት እስኪ ጌታን
የሰላሜ ምንጭ አንተ ነህ
የሰላሜ ምንጭ አንተ ነህ
ነገር ቢሞላ ነገር ባይሞላ
የሰላሜ ምንጭ አንተ ነህ
ኣኣ አኣኣ አኣኣ አኣኣ
ሀሌሉያ
እስኪ ለጌታ ፍቅር ከፍተኛ እልልታ እናሰማ



Авторы: Samuel Alemu, Bereket Tesfaye Unknown



Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.