Текст песни Menifesih - Bereket Tesfaye
እንጨት
፡ እና
፡ ውኃ
፡ በሌለበት
፡ ቦታ
ናፈቅከኝ
፡ ጌታ
፡ ናፈቅከኝ
፡ ጌታ
(፪x)
ትርጉም
፡ ባለበት
፡ የውኃ
፡ ጠብታ
ግን
፡ ነፍሴ
፡ ጮኽች
፡ አንተን
፡ ተጠምታ
አምላኬ
፡ አንተ
፡ ዘንድ
፡ እገሰግሳለው
ክብርህን
፡ ለማየት
፡ እናፍቃለው
(ኦኦው)
መንፈስህን
(፬x)
ወደዋለው
፡ መንፈስህን
ተጠምቻለው
፡ መንፈስህን
መንፈስህን
(፬x)
ወደዋለው
፡ መንፈስህን
ተጠምቻለው
፡ መንፈስህን
ህልውናህ
፡ ለእኔ
፡ ከሁሉ
፡ በላይ
፡ ነው
መገኘትህ
፡ ለእኔ
፡ የነፍሴ
፡ ደስታ
፡ ነው
እጠማሃለው
(፪x)
እወድሃለው
(፪x)
ስንዘምር
፡ አንተን
፡ ስንጠራ
በጉባያችን
፡ ክብርህ
፡ ሲገባ
ያለሁ
፡ መሰለኝ
፡ መንግሥተ
፡ ሰማይ
መገኘትህን
፡ በመንፈሴ
፡ ሳይ
(፪x)
1 Yefikir Sitotaye Neh
2 Yedestaye Elelta
3 Getan Agengehu
4 Hulun Kedimealehu
5 Abet Deginet
6 Balewiletaye
7 Menifesih
8 Bekirisitos
9 Enide Eyesus
10 Yebezal
11 Sisemaw
12 Tayiling
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.