Bereket Tesfaye - Abet Mihireteh текст песни

Текст песни Abet Mihireteh - Bereket Tesfaye




አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው
አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው
መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው እንደምን ታላቅ ነው
አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው
አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው
መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው እንደምን ታላቅ ነው
ያንት ምህረት ከማን ጋር ይስተያይ
ከፈጠርከው ፍጥረት ከምድር ወይ ሰማይ
የሚስተካከልህ ማን አለ በውኑ
አባቴ ምህረትህ ያክላል አንተኑ
መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው
መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው
ሳይታዘዝ ጠላት እጅ ገብቶ
ሳምሶን ወደቀ ከመስመር ወጥቶ
ግን ምህረት ለምኖ መቼ አፈረ
የራሱ ፀጉር ማደግ ጀመረ
በህይወት ከሰራው በሞቱ ባሰ
ለዛ ኪዳን ሰው ምህረት ደረሰ
አንድ ዕድል ብቻ ባይለምንህ
ይኖር ነበረ በቸርነትህ
እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው
እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ እንዴት ኧረ እንዴት
እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው
እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው እንዴት ያንተ ምህረት
እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው
እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው እንዴት ኧረ እንዴት
እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው
እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው እንዴት ያንተ ምህረት
አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው
አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው
መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው እንደምን ታላቅ ነው
አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው
አቤት ምህረትህ እንዴት ታላቅ ነው
መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው እንደምን ታላቅ ነው
ብትጨምርለት አስራ አምስት ዓመት
ተዝቆ በማያልቅ ከሰፊ ምህረት
ከኖረበት ዕድሜ ከምህረትህ ወስዶ
አንተን ሳያከብር ጨረሰው በባዶ
እኔንም ገብቶኛል የቃልህ ዕውነት
ለካ ምዘምረው ባንተ ምህረት
መሃሪነትህን እዘምረዋለሁ
በጉልበቴ ሳይሆን በምህረት እኖራለሁ
እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው
እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው እንዴት ኧረ እንዴት
እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው
እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው እንዴት ያንተ ምህረት
እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው
እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው እንዴት ኧረ እንዴት
እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው
እንዴት እንዴት እንዴት ታላቅ ነው እንዴት ያንተ ምህረት
(መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው)
(መለኪያ የለው መስፈሪያ የለው እንዴት ታላቅ ነው)



Авторы: Samuel Alemu, Bereket Tesfaye


Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.