Текст песни Amalaje - Bereket Tesfaye
የኢየሱስ
ደም
ዛሬም
ትኩስ
ነው
ዛሬም
ትኩስ
ነው
አማላጄ
ነው
የጌታዬ
ደም
ዛሬም
ትኩስ
ነው
ዛሬም
ትኩስ
ነው
አማላጄ
ነው
የሰው
ዘር
ሁሉ
ያዳም
ስህተት
ይዞት
ወደቀ
ወደ
ጥፋት
ወደ
ጥፋት
ማንም
እንዳይድን
ይሄን
ቢረዳ
ሊከፍለው
መጣ
ለኃጢያት
ዕዳ
አወይ
ለእኔ
ዕዳ
የኃጢያት
ደሞዝ
ነውና
ሞት
ሞቴን
ሞተልኝ
ሰጠኝ
ሂወት
ሰጠኝ
ሂወት
ኃጢያት
ተሻረ
ከእኔ
ላይ
በፈሰሰልኝ
ጎልጎታ
ላይ
ቀራኒዮ
ላይ
በገዛ
ደሙ
እርቅ
አወረደ
የጠፋሁትን
ስለወደደ
ኃጥዕ
ተብዬ
ስም
ለወጣልኝ
በደሙ
አንፅቶ
ፃድቅ
አስባለኝ
ከደጉ
አባቴ
አሁን
ታረቅኩ
በቅዱስ
ደሙ
ስለታጠብኩ
ሌላ
አማላጅ
ሳያስፈልገኝ
በቀኙ
ሆንኩ
ደሙ
አቀረበኝ
የኢየሱስ
ደም
ዛሬም
ትኩስ
ነው
ዛሬም
ትኩስ
ነው
አማላጄ
ነው
የጌታዬ
ደም
ዛሬም
ትኩስ
ነው
ዛሬም
ትኩስ
ነው
አማላጄ
ነው
የኢየሱስ
ደም
ሳያስታርቀኝ
የማን
ፀሎት
ነው
የሚያስታርቀኝ
የኢየሱስ
ደም
ያላነፃኝ
የማን
ፀሎት
ነው
የሚያነፃኝ
የኢየሱስ
ደም
ሳያስታርቀኝ
የማን
ምልጃ
ነው
የሚያስታርቀኝ
የኢየሱስ
ደም
ያላጠበኝ
የማን
ምልጃ
ነው
የሚያጥበኝ
ያስታረቀኝ
ከአባቱ
አማላጅ
የሆነልኝ
ስለ
ኃጢያቴ
ጥብቅና
በአብ
ፊት
የቆመልኝ
ያስታረቀኝ
ከአባቱ
አማላጅ
የሆነልኝ
ስለ
ኃጢያቴ
ጥብቅና
በአብ
ፊት
የቆመልኝ
የኢየሱስ
ደም
ዛሬም
ትኩስ
ነው
ዛሬም
ትኩስ
ነው
አማላጄ
ነው
የጌታዬ
ደም
ዛሬም
ትኩስ
ነው
ዛሬም
ትኩስ
ነው
አማላጄ
ነው
ለሆንኩት
ለኔ
ለሞት
ፍርደኛ
በአብ
ቀኛ
ያለ
አንዱ
ብቸኛ
ስለበደሌ
እሱ
ነው
ዋሴ
የሚቆምልኝ
ልክ
እንደ
ራሴ
መሰላል
ያየው
ያዕቆብ
በህልሙ
መካከለኛ
ነው
ክቡር
ደሙ
ሰማይ
ከእኔ
ጋር
ዕርቅ
ያደረገው
በማንም
አይደል
በኢየሱስ
ደም
ነው
ያስታረቀኝ
ከአባቱ
አማላጅ
የሆነልኝ
ስለ
ኃጢያቴ
ጥብቅና
በአብ
ፊት
የቆመልኝ
ያስታረቀኝ
ከአባቱ
አማላጅ
የሆነልኝ
ስለ
ኃጢያቴ
ጥብቅና
በአብ
ፊት
የቆመልኝ
የኢየሱስ
ደም
ዛሬም
ትኩስ
ነው
ዛሬም
ትኩስ
ነው
አማላጄ
ነው
የጌታዬ
ደም
ዛሬም
ትኩስ
ነው
ዛሬም
ትኩስ
ነው
አማላጄ
ነው
1 Alehu
2 Amalaje
3 Abet Mihireteh
4 Memihiru
5 Maranata
6 Aba Ewedihalehu
7 Kibir Ale
8 Yewedengal
9 Amen Amen
10 Lemelkam Honeling
11 Yekerebe
12 Yewuha Bereha
13 Belesuan
14 I'm Forgiven
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.