Gigi - I Believe текст песни

Текст песни I Believe - Gigi



የአብራሃም አምላክ
የይስሃቅ አምላክ
ያያዕቆብ አምላክ
የሰራዊት ጌታ
እግዚአብሔር ሆይ
ክብር ምሰሸጋና ለንተ ይሁን
አሜን
ሃይልን በሚሰጠኝ
በእግዚአብሔር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም
ቆሜ እዘምራለሁ
ሃይልን በሚሰጠኝ
በእግዚአብሔር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም
ቆሜ እዘምራለሁ
በሚገል
በሚያድን
በእግዚአብሔር አምናለሁ
በሚፈርድ
በሚምር
በእግዚአብሔር አምናለሁ
በሰላም በምክር
በእግዚአብሔር አምናለሁ
በደስታ በፍቅር
በእግዚአብሔር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም
ቆሜ እዘምራለሁ
ለስሙም ለክብሩም
ቆሜ እዘምራለሁ
ማን ይጠይቀዋል
እሱ ማን ነው ብሎ?
ማን ይገልፀው ነበር
እንዲህ ይመስላል ብሎ?
እርሱ ራሱን ባይገልጥ
በስጋ ሸፍኖ
መካር ሃያል አምላክ
የዘላለም አባት
ፍፁም አንድ የሆነ
በመለኮት ሙላት
ክብር ሞልቶበታል
ፍቅር ወለላ ማር
አዳኝ እግዚአብሔር
ቅዱስ እግዚአብሔር
ሃይልን በሚሰጠኝ
በእግዚአብሔር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም
ቆሜ እዘምራለሁ
ሃይልን በሚሰጠኝ
በእግዚአብሔር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም
ቆሜ እዘምራለሁ
በሚገል
በሚያድን
በእግዚአብሔር አምናለሁ
በሚፈርድ
በሚምር
በእግዚአብሔር አምናለሁ
በሰላም በምክር
በእግዚአብሔር አምናለሁ
በደስታ በፍቅር
በእግዚአብሔር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም
ቆሜ እዘምራለሁ
ለስሙም ለክብሩም
ቆሜ እዘምራለሁ
እግዛቤር ጥቁር ነው
ነጭ ነው አትበሉ
እሱ የፈጠረው
ሁሉንም ባምሳሉ
በመልክ ይመስለናል
እኔንም አንተንም
ያአንድ አባት ልጆች ነን
እህትና ወንድም
በሚገል በሚያድን
በእግዚአብሔር አምናለሁ
በሚፈርድ በሚምር
በእግዚአብሔር አምናለሁ
በደስታ በፍቅር ቆሜ እዘምራለሁ
ሃይልን በሚሰጠኝ
በእግዚአብሔር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም
ቆሜ እዘምራለሁ
ሃይልን በሚሰጠኝ
በእግዚአብሔር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም
ቆሜ እዘምራለሁ
ሃይልን በሚሰጠኝ
በእግዚአብሔር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም
ቆሜ እዘምራለሁ
ሃይልን በሚሰጠኝ
በእግዚአብሔር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም
ቆሜ እዘምራለሁ
ሃይልን በሚሰጠኝ
በእግዚአብሔር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም
ቆሜ እዘምራለሁ
ሃይልን በሚሰጠኝ
በእግዚአብሔር አምናለሁ
ለስሙም ለክብሩም
ቆሜ እዘምራለሁ
ለስሙም ለክብሩም
ቆሜ እዘምራለሁ



Авторы: Kenny Pratt, Dominic Durham, Fred Jerkins Iii, Lashawn Daniels, Rodney Jerkins


Gigi - One Ethiopia
Альбом One Ethiopia
дата релиза
01-01-1998




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.