Текст песни La Tehadedny - Gossaye Tesfaye
ሸጋ
ልጅ
በሃሳቤ
ድንገት
ልቤ
ገብታ
ትመላለሳለች
ቀን
ማታ
ቀን
ማታ
ቀን
ማታ
ቀን
ማታ
ሃሳብ
ገባው
ልቤን
እረፍት
የለው
ፋታ
ዛሬ
ነገ
ሳትይ
ካለሽበት
ቦታ
በአካል
ድረሺልኝ
በትዝታሽ
ፋንታ
በአካል
ድረሺልኝ
በትዝታሽ
ፋንታ
እኔ
እንዳለሁ
አለሁ
ዛሬም
በትዝታ
ዛሬም
በትዝታ
አመል
ልምድ
ሆኖብኝ
ሄዳለሁ
ቀን
ማታ
ቀን
ማታ
ቀን
ማታ
ሰው
ፈልጎ
አያጣኝ
ወይኔ
ካገኘሁሽ
ቦታ
ብትን
ሃሳቤ
ይሰበሰባል
እስኪ
ነይ
ቆንጅዬ
አይኔም
እንቅልፉን
ያኔ
ያሸልባል
እስኪ
ነይ
ቆንጅዬ
አንዴ
ብቅ
በይ
አደቤን
ልግዛ
እስኪ
ነይ
ቆንጅዬ
አያድርስ
ነው
ኧረ
እዳው
በዛ
እስኪ
ነይ
ቆንጅዬ
ወደው
የጓጉትን
የሸጋ
ልጅ
ገላ
ቢመጠጥ
አይጠግቡት
እንደ
ከረሜላ
የት
ነሽ
እንደሚለው
የወደደሽ
ቀልቤ
ጣፍጦ
አለማለቅን
አሳዪው
ለልቤ
ሸጋ
ልጅ
በሃሳቤ
ድንገት
ልቤ
ገብታ
ትመላለሳለች
ቀን
ማታ
ቀን
ማታ
ቀን
ማታ
ቀን
ማታ
ሃሳብ
ገባው
ልቤን
እረፍት
የለው
ፋታ
ዛሬ
ነገ
ሳትይ
ካለሽበት
ቦታ
ደራርበሽ
ነይልኝ
የፍቅርሽን
ኩታ
ደራርበሽ
ነይልኝ
የፍቅርሽን
ኩታ
ማነው
ሰው
ልመድ
የሚለኝ
ደግሞ
ካንቺ
ሌላ
ለኔ
ካንቺ
ሌላ
ሲሆን
አይደለም
ወይ
እዬዬም
ሲደላ
እዬዬም
ሲደላ
ላንድ
ራሴም
አልሆንኩ
ተይኝ
እንኳን
ላስብ
ሌላ
ተመስገን
ማለት
ለምዶበት
አፌ
እስኪ
ነይ
ቆንጅዬ
አለሁ
እላለሁ
ናፍቆት
ታቅፌ
እስኪ
ነይ
ቆንጅዬ
አታንሺው
የኔን
ሃሳብ
ሰቀቀን
እስኪ
ነይ
ቆንጅዬ
ብቻ
ባየሽኝ
መተሽ
ለአንድ
ቀን
እስኪ
ነይ
ቆንጅዬ
በሰላም
አውለኝ
የሚሉት
ፀሎት
ስንቅ
አልነበረም
ወይ
ወጥቶ
ለመግባት
ምነው
አሸከመኝ
የቆንጆ
ናፍቆት
ነፍሴን
ለሱባዔ
አብቃት
እያልኩት
ወደው
የጓጉትን
የሸጋ
ልጅ
ገላ
ቢመጠጥ
አይጠግቡት
እንደ
ከረሜላ
የት
ነሽ
እንደሚለው
የወደደሽ
ቀልቤ
ጣፍጦ
አለማለቅን
አሳዪው
ለልቤ
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.