Текст песни Ya Qalby - Gossaye Tesfaye
የኔን
ነገር
የትም
ለሰው
አልነግርም
ፍርዱን
ለሱ
ትቻለው
ሄጄ
እሷንም
እኔ
ለክስ
አልጠራም
ለዳኛ
ብዙ
ስላየው
የኔን
ነገር
የትም
ለሰው
አልነግርም
ፍርዱን
ለሱ
ትቻለው
ሄጄ
እሷንም
እኔ
ለክስ
አልጠራም
ለዳኛ
ብዙ
ስላየው
ዓይኔን
ባይኔ
አልወጋም
ስለተበደለ
አይቶም
እንዳላየ
ንቆ
ማለፍ
ሳለ
ምን
በወጣኝ
እኔ
አልሻም
ልከሳት
ካለ
ሕሊናዋ
አያደር
ይውቀሳት
ዓይንን
ያጎደለ
በዳይ
ጥፋተኛ
ዓይን
ይካስ
አይባል
እንደ
ኦሪት
ዳኛ
አደብ
ገዝቶ
ልቧ
ስለኔ
ሲገባት
ምነው
ትቼው
ባልሄድኩ
ስትል
እንዳልሰማት
ምስክር
ካልሆነ
ለእውነተኛነቷ
ምን
ሊሰራ
ዋለ
ማህተቡ
ካንገቷ
መውደዷን
ሲነግረኝ
ከዳኝ
አንደበቷ
አንደበቷ
ምን
ጉድ
ነው
ምን
እዳ
ያመኑት
ሲከዳ
ምን
ጉድ
ነው
ምን
ቅጣት
ሰው
ወዶ
ሰው
ማጣት
ልቤ
በል
ተዋት
ማፍቀሬን
ካልገባት
ካልገባት
የኔን
ነገር
የትም
ለሰው
አልነግርም
ፍርዱን
ለሱ
ትቻለው
ሄጄ
እሷንም
እኔ
ለክስ
አልጠራም
ለዳኛ
ብዙ
ስላየው
የኔን
ነገር
የትም
ለሰው
አልነግርም
ፍርዱን
ለሱ
ትቻለው
ሄጄ
እሷንም
እኔ
ለክስ
አልጠራም
ለዳኛ
ብዙ
ስላየው
የደረሰብኝን
የውስጤንም
ሐዘን
የልቤን
ስብራት
የጉዳቴን
መጠን
እሷም
ትየው
ብዬ
ለሰው
አፍ
አልሰጣት
እጄን
መሰብሰቤ
ዝምታዬ
ይቅጣት
ዓይንን
ያጎደለ
በዳይ
ጥፋተኛ
ዓይን
ይካስ
አይባል
እንደ
ኦሪት
ዳኛ
አደብ
ገዝቶ
ልቧ
ስለኔ
ሲገባት
ምነው
ትቼው
ባልሄድኩ
ስትል
እንዳልሰማት
ምስክር
ካልሆነ
ለእውነተኛነቷ
ምን
ሊሰራ
ዋለ
ማህተቡ
ካንገቷ
መውደዷን
ሲነግረኝ
ከዳኝ
አንደበቷ
አንደበቷ
ምን
ጉድ
ነው
ምን
እዳ
ያመኑት
ሲከዳ
ምን
ጉድ
ነው
አዬ
ምን
ቅጣት
ሰው
ወዶ
ሰው
ማጣት
ልቤ
በል
ተዋት
ማፍቀሬን
ካልገባት
በል
ተዋት
በል
ተዋት
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.