Текст песни Abay - Teddy Afro
የወንዞች
ሁሉ
ራስ:
አባይ
የጣና
ደሴት:
አዋይ
የኤደን
ገነት:
ካባ
የገዳም
ፀሎት:
እንባ
አትቆምም
ወይ
አንተ
እንባዬ-
አባይ
አትቆምም
ወይ
አንተ
እንባዬ-
አባይ
ከጊዮን
ወንዞች
ዙሪያ
የሚኖሩ
ህዝቦች
የያዕቆብ
ድንኳን:
ቤተ
ዳዊት
የፅዮን
ተራሮች
አናት:
መልከፀዲቅ
ለአለም
የነገደ
ኖህ
ቅይጥ
ቀለም
አባይ:
አትቆምም
ወይ
አንተ
እንባዬ?
ዳሩ
እዛ
ነው
በወንዞች
ዙሪያ
ባለው
የጊዮናዊው
ወንዝ
አዋይ
የወንዞች
ሁሉ
ራስ:
አባይ
የጣና
ደሴት:
አዋይ
የኤደን
ገነት:
ካባ
የገዳም
ፀሎት:
እንባ
አትቆምም
ወይ
አንተ
እንባዬ-
አባይ
አትቆምም
ወይ
አንተ
እንባዬ-
አባይ
ከጊዮን
ወንዞች
ዙሪያ
የሚኖሩ
ህዝቦች
የያዕቆብ
ድንኳን:
ቤተ
ዳዊት
የፅዮን
ተራሮች
አናት
መልከፀዲቅ
ለአለም
የነገደ
ኖህ
ቅይጥ
ቀለም
አባይ:
አትቆምም
ወይ
አንተ
እንባዬ?
ዳሩ
እዛ
ነው
በወንዞች
ዙሪያ
ባለው
የጊዮናዊው
ወንዝ
አዋይ
1 Wolo
2 Bado
3 Zelesegna
4 Yeweynu Sifra
5 Dagmawi Minilek
6 Kaba
7 Aydenegitim Lebe
8 Feyorina
9 Abay
10 Meret Siemta
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.