Teddy Afro - Meret Siemta текст песни

Текст песни Meret Siemta - Teddy Afro



ዋልያ ዋልያ
ዋልያ ዋልያ
ዋልያው ብርቁ
እንዲታይ ሰንደቁ
ወኔ ታጠቁ
ኤሄሄ
ዋልያ ዋልያ
ዋልያ ዋልያ
ዋልያው ብርቁ
እንዲታይ ሰንደቁ
ወኔ ታጠቁ
ባራ ባራ ሳተና ዋልያው ሆ: የኮረብታው ብርቁ
ከዳሽን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው: እንዲታይ ሰንደቁ
ባራ ባራ ሳተና ዋልያው ሆ: የኮረብታው ብርቁ
ከዳሽን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው: እንዲታይ ሰንደቁ
ታጠቅ የወኔ እሳት: ግባ ከሜዳው ድፈር (ዋልያ ዋልያ)
ከአናብስቶቹ ምድር: ልስጥህ ቀንሼ አፈር (ዋልያ ዋልያ)
አልመህ በኳስ አፈራርሰሃል ልኳንስ ክቦ (ክቦ)
30 አመት አሮጌ ግንቡን
ባራ ባራ ሳተና ዋልያው ሆ: የኮረብታው ብርቁ
ከዳሽን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው: እንዲታይ ሰንደቁ
ባራ ባራ ሳተና ዋልያው ሆ: የኮረብታው ብርቁ
ከዳሽን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው: እንዲታይ ሰንደቁ
እንዲታይ ሰንደቁ: እንዲታይ ሰንደቁ
(እንዲታይ ሰንደቁ)
ዛሬም ይደነቁ (እንዲታይ ሰንደቁ)
ዘምቶ በወኔ (እንዲታይ ሰንደቁ)
ቢዎሳ አንበሳ (እንዲታይ ሰንደቁ)
ጀግና አይደለም ወይ (እንዲታይ ሰንደቁ)
ወድቆ 'ሚነሳ (እንዲታይ ሰንደቁ)
ወድቆ 'ሚነሳ (እንዲታይ ሰንደቁ)
ወሰን አስፍቶ (እንዲታይ ሰንደቁ)
ዘማች ሲመለስ (እንዲታይ ሰንደቁ)
እንዲህ አደለም ወይ (እንዲታይ ሰንደቁ)
ጀግና 'ሚወደስ (እንዲታይ ሰንደቁ)
መሬት ሲመታ (እንዲታይ ሰንደቁ)
አቧራው ሲጨስ (እንዲታይ ሰንደቁ)
አቧራው ሲጨስ (እንዲታይ ሰንደቁ)
አቧራው ሲጨስ (እንዲታይ ሰንደቁ)
ባራ ባራ ሳተና ዋልያው ሆ: የኮረብታው ብርቁ
ከዳሽን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው: እንዲታይ ሰንደቁ
ባራ ባራ ሳተና ዋልያው ሆ: የኮረብታው ብርቁ
ከዳሽን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው: እንዲታይ ሰንደቁ
አርማ ማለት ሰንደቅ: ማልያ ማለት ዋልያ (ዋልያ ዋልያ)
አንተን ማየት በአለም: ብርቅ ነው ከኢትዮጵያ (ዋልያ ዋልያ)
አልመህ በኳስ አፈራርሰሃል ልኳንስ ክቦ (ክቦ)
የ30 አመት አሮጌ ግንቡን
ባራ ባራ ሳተና ዋልያው ሆ: የኮረብታው ብርቁ
ከዳሽን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው: እንዲታይ ሰንደቁ
ባራ ባራ ሳተና ዋልያው ሆ: የኮረብታው ብርቁ
ከዳሽን ተራራ ጫፉ ላይ ያረገው: እንዲታይ ሰንደቁ
እንዲታይ ሰንደቁ: እንዲታይ ሰንደቁ
(እንዲታይ ሰንደቁ)
ዛሬም ይደነቁ (እንዲታይ ሰንደቁ)
ዋልያው ተነስ (እንዲታይ ሰንደቁ)
ሳልና ቀንዱን (እንዲታይ ሰንደቁ)
ማን እንደሆነ (እንዲታይ ሰንደቁ)
አይተናል ወንዱን (እንዲታይ ሰንደቁ)
አይተናል ወንዱን (እንዲታይ ሰንደቁ)
ብታገኝ ይዘህ (እንዲታይ ሰንደቁ)
ብታጣም ናና (እንዲታይ ሰንደቁ)
ሁሌ አይለካም (እንዲታይ ሰንደቁ)
አንዴ ነው ጀግና (እንዲታይ ሰንደቁ)
አንዴ ነው ጀግና (እንዲታይ ሰንደቁ)
ወሰን አስፍቶ (እንዲታይ ሰንደቁ)
ዘማች ሲመለስ (እንዲታይ ሰንደቁ)
እንዲህ አደለም ወይ (እንዲታይ ሰንደቁ)
ጀግና 'ሚወደስ (እንዲታይ ሰንደቁ)
መሬት ሲመታ (እንዲታይ ሰንደቁ)
አቧራው ሲጨስ (እንዲታይ ሰንደቁ)
አቧራው ሲጨስ (እንዲታይ ሰንደቁ)
አቧራው ሲጨስ (እንዲታይ ሰንደቁ)
አቧራው ሲጨስ (እንዲታይ ሰንደቁ)
አቧራው ሲጨስ (እንዲታይ ሰንደቁ)
አቧራው ሲጨስ (እንዲታይ ሰንደቁ)



Авторы: Teddy Afro


Teddy Afro - Arifzefen Singles Collection, Vol. II
Альбом Arifzefen Singles Collection, Vol. II
дата релиза
28-02-2014




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.