Текст песни Wolo - Teddy Afro
ነኸ-ኽ
ነይ
ነይ:
ነ
ነ
ነ:
ነ
ነ
ነ
ነ
ነ
ነ:
ነ
ነ
ነ
ነ
ነ:
ነ
ነ
ነ
ነ
ነ
ነ:
ነ
ነ
ኧረ
ደሴ
ደሴ:
ኧረ
ቃሎ
ቃሎ
እንደ
ዋለ
ቀረ:
ቁምነገሩ
ሁሉ
ደሴ
ምሳ
በልቶ:
ቦሩም
የተኛ
መኪናው
ዘለቀ:
ሞልቶ
መንገደኛ
ሞልቶ
መንገደኛ:
ሞልቶ
መንገደኛ
ሞልቶ
መንገደኛ
ማን
ወደ
ማን
ይሆን:
የሚገሰግሰው
ማን
ወደ
ማን
ይሆን:
የሚገሰግሰው
መቼም
ያገናኛል:
መንገድ
ሰውና
ሰው
መንገድ
ሰውና
ሰው:
መንገድ
ሰውና
ሰው
መንገድ
ሰውና
ሰው
በሽተኛው
በዛ:
መድሃኒት
አነሰው
ከቶ
ምን
ፈቀደኝ:
ነ
ነ
ነ:
ነ
ነ
አሁን
የት
ይገኛል:
ያለተለከፈ
ሰው?
ያለተለከፈ
ሰው:
ያለተለከፈ
ሰው
ያለተለከፈ
ሰው
ኧረ
ነይ
ዘመዴ:
እናና
ዘመዴ
እናና
ዘመዴ:
እናና
ዘመዴ
ኧኸኸ-ኧኸ
አ-ህ
ነ
ነይ
ነይ:
ነ
ነይ
ነይ
ለጎን
ዎዳጅ
ቢሹ:
አይንን
ጥርስን
ብለው
ቀን
አውጪ
መሆን
ነው:
ካላዩ
መዝነው
ምን
አማረኝ
ቢሉ:
የእጅን
በትነው
የእጅን
በትነው
ሁለት
ያጡ
ጊዜ:
ያም
ሞት
ነው
ያም
ሞት
ኧረ
ነይ
ዘመዴ:
እናና
ዘመዴ
እናና
ዘመዴ:
እናና
ዘመዴ
የጠበታሽ
ራት:
አይነትም
አልበዛው
የጠበታሽ
ራት:
አይነትም
አልበዛው
ያው
ተስፋሽ
ነው
እንጂ:
ፊቴን
የሚያወዛው
ፊቴን
የሚያወዛው:
ፊቴን
የሚያወዛው
ኧረ
ነይ
ዘመዴ:
እናና
ዘመዴ
ነኸ-ኽ
ነይ
ነይ
ነ
ነ
ነ
ነ:
ነ
ነ
ነ
ነ
ነ
ነ:
ነ
ነ
ነ
ነ
ነ:
ነ
ነ
ነ
ነ
ነ
ነ:
ነ
ነ
በሉ
እናን
ሂዱ:
የእኛም
ወደዚያው
ነው
በሉ
እናን
ሂዱ:
የእኛም
ወደዚያው
ነው
ዘትሮም
መንገደኛ:
ፊትና
ኋላ
ነው
ዘትሮም
መንገደኛ:
ፊትና
ኋላ
ነው
እስላም
ክርስቲያኑ:
በእንድ
ሆነ
ፆማቸው
እስላም
ክርስቲያኑ:
ገጠመ
ፆማቸው
ወደ
አምላክ
ለመሄድ:
ቀጠሮ
እንዳላቸው
ወደ
አምላክ
ለመሄድ:
ቀጠሮ
እንዳላቸው
አምላክ
ይሄን
አይቶ:
ምነው
በረዳቸው
መቺውን
አዲስ
አመት:
ብሩህ
ያርግላቸው
የመቻቻል
ነበር:
ጥንትም
ትዳራቸው
ቢዎራ
ቢታማ:
ቢሰማስ
እስከዳር
ቢዎራ
ቢታማ:
ቢሰማስ
እስከዳር
ሰው
አለ
ተብሎ:
ይፈታል
ወይ
ትዳር
ይፈታል
ወይ
ትዳር:
ይፈታል
ወይ
ትዳር
ይፈታል
ወይ
ትዳር
ኧረ
ነይ
ዘመዴ:
እናና
ዘመዴ
አንቺ
የፍቅር
እናት:
በይ
ሌማቱን
ስፊ
አንቺ
የፍቅር
እናት:
በአንድ
ሰፌድ
ልፊ
ከእንግዲህ
ነውና:
በረከትሽ
ሰፊ
ከእንግዲህ
ነውና:
በረከትሽ
ሰፊ
ኧረ
ነይ
ዘመዴ:
እናና
ዘመዴ
እናና
ዘመዴ:
እናና
ዘመዴ
ኧኸ-ኽ
ነይ
ነይ
ኧረ
ደሴ
ደሴ:
ገራዶ
ገራዶ
አለቀልሽ
ልቤ:
ተንዶ
ተንዶ
አለቀልሽ
ልቤ:
ተንዶ
ተንዶ
ኧረ
ነይ
ዘመዴ:
እናና
ዘመዴ
1 Wolo
2 Bado
3 Zelesegna
4 Yeweynu Sifra
5 Dagmawi Minilek
6 Kaba
7 Aydenegitim Lebe
8 Feyorina
9 Abay
10 Meret Siemta
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.