Teddy Afro - Demo Be Abay текст песни

Текст песни Demo Be Abay - Teddy Afro



ደግሞ በዓባይ ድርድር ደግሞ በዓባይ
ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ ደሞ በዓባይ
ዓባይ ዓባይ
በለው ኧረ በለው (ቼ በለው)
በለው ኧረ በለው (ቼ በለው)
በለው አባቱም ገዳይ (ቼ በለው)
በለው እናቱም ገዳይ (ቼ በለው)
በለው ድርድር አያውቅም (ቼ በለው)
በለው በሀገሩ ጉዳይ (ቼ በለው)
በለው አባይ የግሌን (ቼ በለው)
በለው ባልኩኝ ለጋራ (ቼ በለው)
በለው ካቃራት ምስር (ቼ በለው)
በለው ግፍም ሳትፈራ (ቼ በለው)
በለው የተቆጣ እንደው (ቼ በለው)
በለው ፍቅር ታግሶ (ቼ በለው)
በለው የሚባላ እሳት (ቼ በለው)
በለው ይሆናል ብሶ (ቼ በለው)
በለው ኧረ በለው (ቼ በለው)
በለው ኧረ በለው (ቼ በለው)
ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ ደሞ በዓባይ
ዓባይ ዓባይ
(ሳንጃው ፀብ አይመርጥም)
ሳንጃው ፀብ አይመርጥም
(ሳንጃው ፀብ አይመርጥም)
ሳንጃው ፀብ አይመርጥም
(ሳንጃው ፀብ አይመርጥም)
ልቁረጠው አለ እንጅ
(ሳንጃው ፀብ አይመርጥም)
የራሴን ውሃ ጥም
(ሳንጃው ፀብ አይመርጥም)
ሳንጃው ፀብ አይመርጥም
(ሳንጃው ፀብ አይመርጥም)
ሳንጃው ፀብ አይመርጥም
(ሳንጃው ፀብ አይመርጥም)
ይሁን ይበጅ ለኔም ለእሷም ብዬ እንጅ
ማንንም አልፈራ
በለው ኧረ በለው (ቼ በለው)
በለው ኧረ በለው (ቼ በለው)
በለው ዓባይ ለጋሱ (ቼ በለው)
በለው ግብፅን አርሶ (ቼ በለው)
በለው አገሬን ባለ (ቼ በለው)
በለው ልይ ተመልሶ (ቼ በለው)
በለው ብሎ አሻፈረኝ (ቼ በለው)
በለው ለሳበ ቃታ (ቼ በለው)
በለው እኔን አያርገኝ (ቼ በለው)
በለው የነካኝ ለታ (ቼ በለው)
በለው ኧረ በለው (ቼ በለው)
በለው ኧረ በለው (ቼ በለው)
በለው ኧረ በለው (ቼ በለው)
በለው ኧረ በለው (ቼ በለው)
ተው ተው ተው...
(ደሞ በዓባይ ድርድር)
ከእንግዲህ አይኖርም ነገር ማለሳለስ
(ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ ደሞ በዓባይ)
ከእንግዲህ አይኖርም ነገር ማለሳለስ
(ደሞ በዓባይ ድርድር)
ከሞከሩንማ ደፍረው እዚህ ድረስ
ዋ...
(ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ ደሞ በዓባይ)
ተው ተው ተው...
(ደሞ በአባይ ድርድር)
ተው ሲሉት ካልሰማ አሳደክ በለው
(ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ ደሞ በዓባይ)
በአባትህ ጎራዴ በተሰቀለው
ዋ...
(ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ ደሞ በዓባይ)
(ዓባይ ዓባይ)
(እያመመው መጣ) እያመመው
(እያመመው መጣ) እያመመው መጣ
(እያመመው መጣ) አለፈ ገደፉን
(እያመመው መጣ) ትዕግስቴ ልክ አጣ
(እያመመው መጣ) እንኳን ለጎረቤት
(እያመመው መጣ) ከወንዜ ለጠጣ
(እያመመው መጣ) ቋያ እሳት ነው ክንዴ
(እያመመው መጣ) ከሩቅም ለመጣ
(እያመመው መጣ) አስተምረዋለሁ
(እያመመው መጣ) ታሪኬን ከጥንቱ
(እያመመው መጣ) እስኪፈራኝ ድረስ
(እያመመው መጣ) የሞተው አባቱ
(እያመመው መጣ)
ተው ተው ተው...
(ደሞ በዓባይ ድርድር)
ተው ሲሉት ካልሰማ አሳደክ በለው
(ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ ደሞ በዓባይ)
በአባትህ ጎራዴ በተሰቀለው
ዋ...
(ማን ዝም ይላል ሆኖ ዜጋ ደሞ በዓባይ)
(ዓባይ ዓባይ)
ዘራፍ...
(እያመመው መጣ)
(እያመመው መጣ)
(እያመመው መጣ)
(እያመመው መጣ)
(እያመመው መጣ)
(እያመመው መጣ)
(እያመመው መጣ)



Авторы: Teddy Afro


Teddy Afro - Demo Be Abay - Single
Альбом Demo Be Abay - Single
дата релиза
03-08-2020




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.