Текст и перевод песни Yosef Kassa - Teregagtual
Добавлять перевод могут только зарегистрированные пользователи.
አንዴ
፡ በፍቅሩ
፡ ልቤ
፡ ተነክቶ
My
dear,
once
my
heart
was
smitten
with
your
love,
ሌላውን
፡ ናቀው
፡ በኢየሱስ
፡ ረክቶ
and
I
renounced
my
former
love
and
believed
in
Jesus.
በነገረኝ
፡ ቃል
፡ በእርሱ
፡ ጸንቼ
Trusting
in
the
words
you
spoke,
I
have
patiently
endured,
ዘና
፡ ብያለሁ
፡ ጌታን
፡ ሰምቼ
Listening
to
the
Lord,
I
have
found
peace.
ተረጋግቷል
፡ ልቤ
፡ ተረጋግቷል
My
heart
is
comforted,
my
heart
is
comforted,
ተረጋግቷል
፡ ልቤ
፡ ተረጋግቷል
My
heart
is
comforted,
my
heart
is
comforted.
በአምላኩ
፡ ታምኖ
፡ እፎይ
፡ አለ
Believing
in
my
God,
I
say,
Amen!
Amen!
ከአንተ
፡ ድምጽ
፡ ውጪ
፡ አልሰማ
፡ አለ
Apart
from
your
voice,
I
hear
nothing.
Amen!
Amen!
ኢየሱስን
፡ ይዞ
፡ ቃሉን
፡ ተመርኩዞ
Holding
onto
Jesus,
clinging
to
his
word,
በትከሻው
፡ መሃል
፡ ተንተርሶ
Sheltered
in
the
midst
of
his
wings.
ኢየሱስን
፡ ይዞ
፡ ቃሉን
፡ ተመርኩዞ
Holding
onto
Jesus,
clinging
to
his
word,
በትከሻው
፡ መሃል
፡ ተንተርሶ
Sheltered
in
the
midst
of
his
wings.
ልቤም
፡ አይፈራም
፡ ሁኔታን
፡ አይቶ
My
heart
is
not
afraid,
seeing
my
situation,
አይደነብርም
፡ ጠላቱን
፡ ሰምቶ
It
does
not
tremble,
hearing
my
enemies.
እነድ
፡ አንበሳ
፡ ነው
፡ ውስጠ
፡ ድፍረቴ
Like
a
lion,
I
roar
within
my
breast,
አንዴ
፡ አትርፌያለሁ
፡ በማንነቴ
Sometimes,
I
am
humbled
by
my
human
nature.
በውይኑ
፡ ሃረግ
፡ ፍሬ
፡ ባይገኝ
Even
if
there
is
no
fruit
from
the
vine
of
life,
ቢሆንም
፡ ባይሆን
፡ አያስጨንቀኝ
Whether
it
happens
or
not,
it
does
not
worry
me.
ደስ
፡ ይለኛል
፡ በጌታ
፡ ደስ
፡ ይለኛል
I
rejoice
in
the
Lord,
I
rejoice
in
the
Lord,
ዓይናወጥም
፡ ከቶ
፡ እምነቴ
My
faith
will
never
be
shaken.
የሰላም
፡ አምላክ
፡ ገብቷል
፡ ከቤቴ
The
God
of
peace
has
entered
into
my
house.
ደስ
፡ ይለኛል
፡ በጌታ
፡ ደስ
፡ ይለኛል
I
rejoice
in
the
Lord,
I
rejoice
in
the
Lord.
ይህን
፡ ነው
፡ እንጂ
፡ ጀግና
፡ ሚሉት
This
is
what
it
means
to
be
a
hero,
አይደነብርም
፡ በሚነግሩት
Not
to
be
shaken
by
what
is
said.
በሰልፍ
፡ መሃል
፡ በምጥ
፡ ተይዞ
In
the
midst
of
storms,
caught
in
the
rain,
ይደረድራል
፡ በገናን
፡ ይዞ
He
walks
fearlessly,
holding
onto
his
faith.
ክበር
፡ እያለ
፡ ንገሥ
፡ እያለ
Honored
as
a
king,
reigning
as
a
king,
ክበር
፡ እያለ
፡ ንገሥ
፡ እያለ
Honored
as
a
king,
reigning
as
a
king.
ተረጋግቷል
፡ ልቤ
፡ ተረጋግቷል
My
heart
is
comforted,
my
heart
is
comforted,
ተረጋግቷል
፡ ልቤ
፡ ተረጋግቷል
My
heart
is
comforted,
my
heart
is
comforted.
በአምላኩ
፡ ታምኖ
፡ እፎይ
፡ አለ
Believing
in
my
God,
I
say,
Amen!
Amen!
ከአንተ
፡ ድምጽ
፡ ውጪ
፡ አልሰማ
፡ አለ
Apart
from
your
voice,
I
hear
nothing.
Amen!
Amen!
ኢየሱስን
፡ ይዞ
፡ ቃሉን
፡ ተመርኩዞ
Holding
onto
Jesus,
clinging
to
his
word,
በትከሻው
፡ መሃል
፡ ተንተርሶ
Sheltered
in
the
midst
of
his
wings.
ኢየሱስን
፡ ይዞ
፡ ቃሉን
፡ ተመርኩዞ
Holding
onto
Jesus,
clinging
to
his
word,
በትከሻው
፡ መሃል
፡ ተንተርሶ
Sheltered
in
the
midst
of
his
wings.
ጠላት
፡ ሁኔታን
፡ እያሳየኝ
The
enemy
shows
me
my
situation,
ልቤ
፡ እንዲከፋ
፡ ሲጠብቀኝ
Hoping
to
make
my
heart
bitter.
ይናፍቀዋል
፡ እንባ
፡ ከዓይኖቼ
Tears
flow
from
my
eyes,
ምሥጋና
፡ ሞልቷል
፡ ከከንፈሮቼ
Gratitude
flows
from
my
wings.
በውይኑ
፡ ሃረግ
፡ ፍሬ
፡ ባይገኝ
Even
if
there
is
no
fruit
from
the
vine
of
life,
ቢሆንም
፡ ባይሆን
፡ አያስጨንቀኝ
Whether
it
happens
or
not,
it
does
not
worry
me.
ደስ
፡ ይለኛል
፡ በጌታ
፡ ደስ
፡ ይለኛል
I
rejoice
in
the
Lord,
I
rejoice
in
the
Lord,
ዓይናወጥም
፡ ከቶ
፡ እምነቴ
My
faith
will
never
be
shaken.
የሰላም
፡ አምላክ
፡ ገብቷል
፡ ከቤቴ
The
God
of
peace
has
entered
into
my
house.
ደስ
፡ ይለኛል
፡ በጌታ
፡ ደስ
፡ ይለኛል
I
rejoice
in
the
Lord,
I
rejoice
in
the
Lord.
ይህን
፡ ነው
፡ እንጂ
፡ ጀግና
፡ ሚሉት
This
is
what
it
means
to
be
a
hero,
አይደነብርም
፡ በሚነግሩት
Not
to
be
shaken
by
what
is
said.
በሰልፍ
፡ መሃል
፡ በምጥ
፡ ተይዞ
In
the
midst
of
storms,
caught
in
the
rain,
ይደረድራል
፡ በገናን
፡ ይዞ
He
walks
fearlessly,
holding
onto
his
faith.
ክበር
፡ እያለ
፡ ንገሥ
፡ እያለ
Honored
as
a
king,
reigning
as
a
king,
ክበር
፡ እያለ
፡ ንገሥ
፡ እያለ
Honored
as
a
king,
reigning
as
a
king.
የእምነት
፡ አባቶቼ
፡ እንዲህ
፡ መከሩኝ
My
ancestors
of
faith
advised
me
thus,
ሁል
፡ ጊዜ
፡ በጌታ
፡ ተደሰት
፡ አሉኝ
Rejoice
in
the
Lord
always,
they
said.
ውህኒ
፡ ቢከቷቸው
፡ የማይመች
፡ ቦታ
Though
prison
bars
surrounded
them,
an
unyielding
place,
መዘመር
፡ ቀጠሉ
፡ ውስጣቸው
፡ ነው
፡ ደስታ
They
continued
to
sing,
for
in
them
was
joy.
ቢሆንም
፡ ባይሆን
፡ አመስግኑ
Whether
it
happens
or
not,
give
thanks.
መልካም
፡ እንዲሆን
፡ አመስግኑ
That
it
may
be
well,
give
thanks.
ዕልል
፡ በሉ
፡ አመስግኑ
Eat
heartily,
give
thanks.
ዕልል
፡ በሉ
፡ እንጂ
፡ አመስግኑ
Eat
heartily,
and
give
thanks.
አታጉረምርሙ
፡ አመስግኑ
Do
not
worry,
give
thanks.
አምላክ
፡ አትሙ
፡ አመስግኑ
Do
not
grieve,
give
thanks.
ዕልል
፡ በሉ
፡፡ አመስግኑ
Eat
heartily,
give
thanks.
ዕልል
፡ በሉ
፡ እንጂ
፡ አመስግኑ
Eat
heartily,
and
give
thanks.
ቅዱሳን
፡ ሁሉ
All
you
saints,
አንሱ
፡ በገና
Answer
with
a
harp,
አምጡ
፡ ምሥጋና
Bring
thanksgiving.
ቢሆንም
፡ ባይሆን
፡ አመስግኑ
Whether
it
happens
or
not,
give
thanks.
መልካም
፡ እንዲሆን
፡ አመስግኑ
That
it
may
be
well,
give
thanks.
ዕልል
፡ በሉ
፡ አመስግኑ
Eat
heartily,
give
thanks.
ዕልል
፡ በሉ
፡ እንጂ
፡ አመስግኑ
Eat
heartily,
and
give
thanks.
አታጉረምርሙ
፡ አመስግኑ
Do
not
worry,
give
thanks.
አምላክ
፡ አትሙ
፡ አመስግኑ
Do
not
grieve,
give
thanks.
ዕልል
፡ በሉ
፡፡ አመስግኑ
Eat
heartily,
give
thanks.
ዕልል
፡ በሉ
፡ እንጂ
፡ አመስግኑ
Eat
heartily,
and
give
thanks.
ቢሆንም
፡ ባይሆን
፡ አመስግኑ
Whether
it
happens
or
not,
give
thanks.
መልካም
፡ እንዲሆን
፡ አመስግኑ
That
it
may
be
well,
give
thanks.
ዕልል
፡ በሉ
፡ አመስግኑ
Eat
heartily,
give
thanks.
ዕልል
፡ በሉ
፡ እንጂ
፡ አመስግኑ
Eat
heartily,
and
give
thanks.
አታጉረምርሙ
፡ አመስግኑ
Do
not
worry,
give
thanks.
አምላክ
፡ አትሙ
፡ አመስግኑ
Do
not
grieve,
give
thanks.
ዕልል
፡ በሉ
፡፡ አመስግኑ
Eat
heartily,
give
thanks.
ዕልል
፡ በሉ
፡ እንጂ
፡ አመስግኑ
Eat
heartily,
and
give
thanks.
Оцените перевод
Оценивать перевод могут только зарегистрированные пользователи.
Авторы: Samuel Alemu, Yosef Kassa Unknown
Альбом
Zmtaw
дата релиза
02-02-2018
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.