Yosef Kassa - Demo Tenesa текст песни

Текст песни Demo Tenesa - Yosef Kassa



ይውለቅ ከላዬ ላይ ይህ የክብር ልብሴ
በፊቱ ላሸብሽብ ታመስግነው ነፍሴ
አይገደኝም እኔ ያሉኝን ቢሉኝ
ታቦቱን ከፊቴ ክብሩን ካየሁኝ
ታቦቱን ከፊቴ ክብሩን ካየሁኝ
ክብር ይሁን(×4)
ደግሞ ተነሳ ልቤ እንደገና
ከየት እንዳነሳኝ ትዝ አለኝና ትዝ አለኝና
አልቻልኩበትም ዝም ማለት
ምስጋናና ክብር ይሁንለት ይሁንለት
ምስጋናና ክብር ይሁንለት ይሁንለት
ነፍሴ ሆይ ባርኪው አምላክሽን
ከወደቅሽበት ያነሳሽን
ውለታውን እንዳትረሺ
ለምስጋና ሁሌ ተነሺ
ነፍሴ ሆይ ባርኪው አምላክሽን
ከወደቅሽበት ያነሳሽን
ውለታውን እንዳትረሺ
ለምስጋና ሁሌ ተነሺ
ማን ነበረ ያኔ?
እርሱ አይደለም ወይ ከጎኔ ሆኖ ያበረታኝ
በበረሃው ላይ
እርሱ አይደለም ወይ ከጎኔ ሆኖ ያበረታኝ
እየደጋገፈኝ
እርሱ አይደለም ወይ ከጎኔ ሆኖ ያበረታኝ
ያም ዘመን አለፈ
እርሱ አይደለም ወይ ከጎኔ ሆኖ ያበረታኝ
አምልኮዬን ይዤ አደባባይ ልውጣ
ያኮራኛል እንጂ አላፍርም በጌታ
የረዳኝ ይክበር ጌታዬ
ያገዘኝ ይክበር ጌታዬ
የረዳኝ ይክበር ጌታዬ
ያገዘኝ ይክበር ጌታዬ
የረዳኝ ይክበር ጌታዬ
ያገዘኝ ይክበር ጌታዬ
የረዳኝ ይክበር ጌታዬ
ያገዘኝ ይክበር ጌታዬ
ደግሞ ተነሳ ልቤ እንደገና
ከየት እንዳነሳኝ ትዝ አለኝና ትዝ አለኝና
አልቻልኩበትም ዝም ማለት
ምስጋናና ክብር ይሁንለት ይሁንለት
ምስጋናና ክብር ይሁንለት ይሁንለት
ከአዳኝ ወጥመድ ያስመለጠኝ
እባቡን ጊንጡን ያስረገጠኝ
እኔ ያልዘመርኩኝ ማን ሊዘምር
ተደርጎልኝ ብዙ ተአምር
ከአዳኝ ወጥመድ ያስመለጠኝ
እባቡን ጊንጡን ያስረገጠኝ
እኔ ያልዘመርኩኝ ማን ሊዘምር
ተደርጎልኝ ብዙ ተአምር
ማን ነበረ ያኔ?
እርሱ አይደለም ወይ ከጎኔ ሆኖ ያበረታኝ
በበረሃው ላይ
እርሱ አይደለም ወይ ከጎኔ ሆኖ ያበረታኝ
እየደጋገፈኝ
እርሱ አይደለም ወይ ከጎኔ ሆኖ ያበረታኝ
ያም ዘመን አለፈ
እርሱ አይደለም ወይ ከጎኔ ሆኖ ያበረታኝ
አምልኮዬን ይዤ አደባባይ ልውጣ
ያኮራኛል እንጂ አላፍርም በጌታ
የረዳኝ (ይክበር ጌታዬ)
ያገዘኝ (ይክበር ጌታዬ)
የረዳኝ (ይክበር ጌታዬ)
ያገዘኝ (ይክበር ጌታዬ)
የረዳኝ (ይክበር ጌታዬ)
ያገዘኝ (ይክበር ጌታዬ)
የረዳኝ (ይክበር ጌታዬ)
ያገዘኝ (ይክበር ጌታዬ)
እዩአት ስትከፋ ሚልኮል
ባምላኬ ፊት ሳሸበሽብ
ውርደት መስሏት ክብሬን መጣሌ
በእሱ አይደል ወይ በሕይወት መኖሬ
ሰማይን ለሰራ ምድርን ለዘረጋ
ላለና ለሚኖር አልፋና ኦሜጋ
ከዚህ በላይ (እሆናለሁ)
ገና ገና (እሆናለሁ)
ከዚህ በላይ (እሆናለሁ)
ገና ገና (እሆናለሁ)
አባቴ ነው (እሆናለሁ)
ወደዋለው (እሆናለሁ)
ሕይወቴ ነው (እሆናለሁ)
ሃሃሃ (እሆናለሁ)
እዩአት ስትከፋ ሚልኮል
ባምላኬ ፊት ሳሸበሽብ
ውርደት መስሏት ክብሬን መጣሌ
በእሱ አይደል ወይ በሕይወት መኖሬ
ሰማይን ለሰራ ምድርን ለዘረጋ
ላለና ለሚኖር አልፋና ኦሜጋ
ከዚህ በላይ (እሆናለሁ)
ገና ገና (እሆናለሁ)
ከዚህ በላይ (እሆናለሁ)
ገና ገና (እሆናለሁ)
አባቴ ነው (እሆናለሁ)
ወደዋለው (እሆናለሁ)
ሕይወቴ ነው (እሆናለሁ)
ሃሃሃ (እሆናለሁ)
ኦሆሆ (እሆናለሁ)
(እሆናለሁ)
(እሆናለሁ)
(እሆናለሁ)
(እሆናለሁ)
(እሆናለሁ)
(እሆናለሁ)
(እሆናለሁ)



Авторы: Samuel Alemu, Yosef Kassa Unknown


Yosef Kassa - Zmtaw
Альбом Zmtaw
дата релиза
02-02-2018




Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.