Текст песни Yemaneh - Yosef Kassa
በመስቀሉ
፡ ገለጠ
፡ የፍቅሩን
፡ ዳርቻ
ልጀነትን
፡ አገኘሁ
፡ በማመኔ
፡ ብቻ
ላልሰሙ
፡ ልንገራቸው
፡ የማን
፡ ነህ
፡ ቢሉኝ
ደም
፡ የተከፈለልኝ
፡ የኢየሱስ
፡ ነኝ
እንድኖር
፡ በኩኔ
፡ በድካሜ
፡ አንገት
፡ እንድደፋ
የጠላቴ
፡ አላማው
፡ ቢሆንለት
፡ እንዳይኖረኝ
፡ ተስፋ
ኢየሱስ
፡ ጠበቃዬ
፡ ቀና
፡ አረገኝ
፡ በደሙ
፡ አንጽቶ
በድል
፡ እራመዳለሁ
፡ ሰንሰለቴ
፡ በኢየሱስ
፡ ተፈትቶ
በወንጌሉ
፡ እውነት
፡ ነጻ
፡ አውጥቶ
፡ ገዝቶኛል
፡ በደሙ
፡ የጌታ
፡ ነኝ
ፍርድና
፡ ኩነኔ
፡ የሊለበኝ
፡ ገዝቶኛል
፡ በደሙ
፡ የጌታ
፡ ነኝ
በነጻነት
፡ ልኖር
፡ ነጻ
፡ አውጥቶ
፡ ገዝቶኛል
፡ በደሙ
፡ የጌታ
፡ ነኝ
ተደላድያለሁ
፡ ሰላሜ
፡ በዝቶ
፡ ገዝቶኛል
፡ በደሙ
፡ የጌታ
፡ ነኝ
የጌታ
፡ ነኝ
፡ የጌታ
፡ ነኝ
፡ የጌታ
፡ ነኝ
፡ የጌታ
፡ ነኝ
ከሳሼም
፡ መጣ
፡ ሎሴ
፡ ጠርዞ
ማኅተም
፡ አትሞ
፡ ማስረጃውን
፡ ይዞ
ፈራጄ
፡ ኢየሱስ
፡ ደሙ
፡ ነበረ
ጠላቴም
፡ ሸሸ
፡ እየደነበረ
የማን
፡ ነህ
፡ የጌታ
፡ ነኝ
የማን
፡ ነህ
፡ የጌታ
፡ ነኝ
በመስቀሉ
፡ ገለጠ
፡ የፍቅሩን
፡ ዳርቻ
ልጀነትን
፡ አገኘሁ
፡ በማመኔ
፡ ብቻ
ላልሰሙ
፡ ልንገራቸው
፡ የማን
፡ ነህ
፡ ቢሉኝ
ደም
፡ የተከፈለልኝ
፡ የኢየሱስ
፡ ነኝ
ክእንግዲህ
፡ ወስኛለሁ
፡ በእርሱ
፡ በቻ
፡ ሕይወቴ
፡ እንዲመካ
ሁሉን
፡ አሸንፋለሁ
፡ የሚረዳኝ
፡ አለ
፡ ከእኔ
፡ ጋራ
ወገቤን
፡ ታጥቂያለሁ
፡ በመንፈሱ
፡ ኃይል
፡ ተሞልቼ
ወደፊት
፡ እሄዳለሁ
፡ ያለፈውን
፡ የኋላዬን
፡ ትቼ
በወንጌሉ
፡ እውነት
፡ ነጻ
፡ አውጥቶ
፡ ገዝቶኛል
፡ በደሙ
፡ የጌታ
፡ ነኝ
ፍርድና
፡ ኩነኔ
፡ የሊለበኝ
፡ ገዝቶኛል
፡ በደሙ
፡ የጌታ
፡ ነኝ
በነጻነት
፡ ልኖር
፡ ነጻ
፡ አውጥቶ
፡ ገዝቶኛል
፡ በደሙ
፡ የጌታ
፡ ነኝ
ተደላድያለሁ
፡ ሰላሜ
፡ በዝቶ
፡ ገዝቶኛል
፡ በደሙ
፡ የጌታ
፡ ነኝ
የጌታ
፡ ነኝ
፡ የጌታ
፡ ነኝ
፡ የጌታ
፡ ነኝ
፡ የጌታ
፡ ነኝ
ከሳሼም
፡ መጣ
፡ ሎሴ
፡ ጠርዞ
ማኅተም
፡ አትሞ
፡ ማስረጃውን
፡ ይዞ
ፈራጄ
፡ ኢየሱስ
፡ ደሙ
፡ ነበረ
ጠላቴም
፡ ሸሸ
፡ እየደነበረ
የማን
፡ ነህ
፡ የጌታ
፡ ነኝ
የማን
፡ ነህ
፡ የጌታ
፡ ነኝ
1 Alemdewem
2 Teregagtual
3 Yemedane Neger
4 Yihe New Yegebagn
5 Kenoruma
6 Demo Tenesa
7 Ejen Anesaw
8 Biberama
9 Abat Alegn
10 Zmtaw
11 Yemaneh
12 Ayayizen
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.