Текст песни Yihe New Yegebagn - Yosef Kassa
ውሰድልኝ
ዛሬም
ከነፍሴ
የሆነ
አምልኮዬን
አላገናኘውም
ከሁኔታ
ጋራ
ዝማሬዬን
ትላንት
አመስግኜ
ዛሬ
አላማህም
እንዲህ
ብዬ
ይጨምራል
እንጂ
አላሳንሰውም
ምስጋናዬን
የማየው
ነገር
ከምስጋናዬ
አያግደኝም
የምሰማው
አንተን
ከማምለክ
አያስቆመኝም
ምድረ
በዳዬን
አለምልሞታል
እያየ
ዐይኔ
ባሕሩን
ከፍሎ
ያሻግረኛል
አምናለሁ
እኔ
ይሄ
ነው
የገባኝ
ዝም
ብሎ
መዘመር
ሁኔታው
እያለ
እግዚአብሔርን
ማክበር
ይሄ
ነው
የገባኝ
ዝም
ብሎ
መዘመር
ሁኔታው
እያለ
እግዚአብሔርን
ማክበር
ውሰድልኝ
ዛሬም
ከነፍሴ
የሆነ
አምልኮዬን
አላገናኘውም
ከሁኔታ
ጋራ
ዝማሬዬን
ትላንት
አመስግኜ
ዛሬ
አላማህም
እንዲህ
ብዬ
ይጨምራል
እንጂ
አላሳንሰውም
ምስጋናዬን
የለመንኩትን
የጠየኩትን
ጥያቄ
ሁሉ
ከምስጋና
ጋር
እጠብቃለሁ
አምኜ
ቃሉን
የከበደኝን
ሸክሜን
ሁሉ
በሱ
ላይ
ጥዬ
በአንዳች
ነገር
አልጨነቅም
አለ
ጌታዬ
ይሄ
ነው
የገባኝ
ዝም
ብሎ
መዘመር
ሁኔታው
እያለ
እግዚአብሔርን
ማክበር
ይሄ
ነው
የገባኝ
ዝም
ብሎ
መዘመር
ሁኔታው
እያለ
እግዚአብሔርን
ማክበር
ደመና
የለም
አይታየኝም
በዐይኔ
ነፋስም
የለም
አይታየኝም
በዐይኔ
ሳላይ
አምናለሁ
እንዲህ
ይሆናል
ባዶ
ሸለቆ
ውሃ
ይሞላል
ይሄ
ነው
የገባኝ
ዝም
ብሎ
መዘመር
ሁኔታው
እያለ
እግዚአብሔርን
ማክበር
ይሄ
ነው
የገባኝ
ዝም
ብሎ
መዘመር
ሁኔታው
እያለ
እግዚአብሔርን
ማክበር
ደመና
የለም
አይታየኝም
በዐይኔ
ነፋስም
የለም
አይታየኝም
በዐይኔ
ሳላይ
አምናለሁ
እንዲህ
ይሆናል
ባዶ
ሸለቆ
ውሃ
ይሞላል
ይሄ
ነው
የገባኝ
ዝም
ብሎ
መዘመር
ሁኔታው
እያለ
እግዚአብሔርን
ማክበር
ይሄ
ነው
የገባኝ
ዝም
ብሎ
መዘመር
ሁኔታው
እያለ
እግዚአብሔርን
ማክበር
ምስክር
ነኝ
እኔ(×2)
አይቻለሁኝ
ሲሰራ
ምስክር
ነኝ
እኔ(×2)
ክንደ
ብርቱ
ነው
ኃይለኛ
ምስክር
ነኝ
እኔ(×2)
ድንቅ
ነው
ተአምረኛ
ምስክር
ነኝ
እኔ(×2)
አይቻለሁኝ
በዐይኔ
ምስክር
ነኝ
እኔ(×6)
1 Alemdewem
2 Teregagtual
3 Yemedane Neger
4 Yihe New Yegebagn
5 Kenoruma
6 Demo Tenesa
7 Ejen Anesaw
8 Biberama
9 Abat Alegn
10 Zmtaw
11 Yemaneh
12 Ayayizen
Внимание! Не стесняйтесь оставлять отзывы.