Bereket Tesfaye - Balewiletaye Lyrics

Lyrics Balewiletaye - Bereket Tesfaye




እየሱስ የኔ ውበት እየሱሴ ባለውታዬ
አናከብርሀለን እስቲ እጆቻችሁን ወደላይ
ወረቀት ብዕሬን አገናኘሁኝ
ስለጌታ ውለታ መጻፍ አሰኘኝ
የትኛውን ጽፌ የቱን ልተወው
የምለውን ባጣ እንዲህ ልበለው
ባለውለታዬ ጌታዬ
ባለውለታዬ ጌታዬ
ባለውለታዬ ጌታዬ
ባለውለታዬ ጌታዬ
ውለታ አለብኝ የማልመልሰው
የእግዚአብሄር ልጅ ለእኔ የሰራው
ስለ ኢየሱስ ሰፊ ጊዜ ያሻኛል
እንኳን ቀኑ ዘላለም ያንሰኛል
ሀሌሉያ
እየሱስ
እጆቻችሁን ወደላይ ወደላይ ወደላይ
እጆቻችሁን ሀሌሉያ
ታሪክ የሌለውን ባለታሪክ
ጠላት የሆንኩት ወዳጅ አረክ
አሳዳጅ የሆንኩትን ነካኽኝና
በቅዱሳኑ ፊት አቆምከኝና
ዘምር አልከኝ
ዘምር አልከኝ
ዘምር አልከኝ
ዘምር አልከኝ
ዘምር አልከኝ
ዘምር አልከኝ
ዘምር አልከኝ
ዘምር አልከኝ
ባለውለታዬ ጌታዬ
ባለውለታዬ ጌታዬ
ባለውለታዬ ጌታዬ
ባለውለታዬ ጌታዬ
ውለታ አለብኝ የማልመልሰው
የእግዛብሄር ልጅ ለእኔ የሰራው
ስለ ኢየሱስ ሰፊ ጊዜ ያሻኛል
እንኳን ቀኑ ዘላለም ያንሰኛል
መካኒቱ ሰባት ወለደች
ሳራም በእርጅና ጸነሰች
ሙሴን በጥበብ አሳደገ
ምስኪኑን ዳዊት ንጉሥ አደረገ
እንደዚ ነው የኢየሱስ ስራ
አይጨረስ ሁሌም ቢወራ
እኔም አለኝ የምለው
አግኝቶኛል ውለታው ውለታው
ጠልቄ ባስብም አቅሜ እስኪያልቅ
አወይ በትንሿ በዚች ወረቀት
ጭሬ አልጨርሰው የሱን ሰጪነት ለጋስነት
ባለውለታዬ ጌታዬ
ባለውለታዬ ጌታዬ
ባለውለታዬ ጌታዬ
ባለውለታዬ ጌታዬ
ውለታ አለብኝ የማልመልሰው
የእግዛብሄር ልጅ ለእኔ የሰራው
ስለ ኢየሱስ ሰፊ ጊዜ ያሻኛል
እንኳን ቀኑ ዘላለም ያንሰኛል
ብዙ ነው የሱ ውለታ
ሳስበው ጥዋት እና ማታ
ግርም ይለኛል ድንቅ ይለኛል ቃላት ያጥረኛል
በምን ቋንቋ ነው በምን አንደበት
የምገልጸው የሱን በጐነት
በምን ቋንቋ ነው በምን አንደበት
የምገልጸው የሱን በጐነት
ባለውለታዬ ጌታዬ
ባለውለታዬ ጌታዬ
ባለውለታዬ ጌታዬ
ባለውለታዬ ጌታዬ
ባለውለታዬ ጌታዬ
ባለውለታዬ ጌታዬ
ባለውለታዬ ጌታዬ
ባለውለታዬ ጌታዬ



Writer(s): Samuel Alemu, Haregewoin Merawi



Attention! Feel free to leave feedback.