Bereket Tesfaye - Tayiling Lyrics

Lyrics Tayiling - Bereket Tesfaye




እጆቻችንን ከፍ እናረጋለን እስኪ
መዝሙሬ አንተ ነህ
መልዕክቴ አንተ ነህ
ሰንደቄ ጌታ አንተ ነህ
ኢየሱስ አንተ ነህ
መዝሙሬ አንተ ነህ
መልዕክቴ አንተ ነህ
ሰንደቄ ጌታ አንተ ነህ
ኢየሱስ አንተ ነህ
ታይልኝ ታይልኝ
በመዝሙሬ ላይ ግነንልኝ
ዓይኖረኝ በቃ ሌላ እርዕስ
ደምቀህ ታይልኝ ጌታ ኢየሱስ
ታይልኝ በሉት እስኪ
ታይልኝ ታይልኝ
በመዝሙሬ ላይ ግነንልኝ
ዓይኖረኝ በቃ ሌላ እርዕስ
ደምቀህ ታይልኝ ጌታ ኢየሱስ
አርማዬ አንተ ነህ መታወቂያዬ
ዘምርሃለው ዘወትር ጌታዬ
ክርስቶስ ኢየሱስ የለህም አቻ
እቀኛለሁኝ ስለአንተ ብቻ
ሌላ መዝሙር ዓይኖረኝ
አንተ ብቻ ታይልኝ
ሌላ መዝሙር ዓይኖረኝ
አንተ ብቻ ታይልኝ
ወሰንኩኝ ላልገኝ ለሌላዉ
ኢየሱስ ነው መዝሙሬ የተገባዉ
ወሰንኩኝ ላልገኝ ለሌላዉ
ኢየሱስ ነው መዝሙሬ የተገባዉ
መዝሙሬ አንተ ነህ
መልክቴ አንተ ነህ
ሰንደቄ ጌታ አንተ ነህ
ኢየሱስ አንተ ነህ
መዝሙሬ በሉት እስኪ
መዝሙሬ አንተ ነህ
መልክቴ አንተ ነህ
ሰንደቄ ጌታ አንተ ነህ
ኢየሱስ አንተ ነህ
ታይልኝ ታይልኝ
በመዝሙሬ ላይ ግነንልኝ
ዓይኖረኝ በቃ ሌላ እርዕስ
ደምቀህ ታይልኝ ጌታ ኢየሱስ
እንደዚ በሉት ጌታን እስኪ
ታይልኝ ታይልኝ
በመዝሙሬ ላይ ግነንልኝ
ዓይኖረኝ በቃ ሌላ እርዕስ
ደምቀህ ታይልኝ ጌታ ኢየሱስ
ድምጻችንን ቀንሰን እንበለው እስኪ
ታይልኝ ታይልኝ
በመዝሙሬ ላይ ግነንልኝ
ዓይኖረኝ በቃ ሌላ እርዕስ
ደምቀህ ታይልኝ ጌታ ኢየሱስ
አንተ ብቻ ታይልኝ



Writer(s): Samuel Alemu, Bereket Tesfaye Unknown



Attention! Feel free to leave feedback.