Lyrics Getan Agengehu - Bereket Tesfaye
ተጭኖብኝ
፡ የማልችለውን
የሞት
፡ ፍርሀት
፡ አርጎኝ
፡ ምስኪን
መች
፡ አገዝኝ
፡ የእኔነት
፡ ካባዬ
አልቆ
፡ ነበር
፡ የመኖር
፡ ተስፋዬ
ግን
፡ አንድ
፡ ቀን
፡ ወንጌል
፡ ሰማሁኝ
ይታደጋል
፡ ያድናል
፡ ሲሉኝ
በቅንነት
፡ እጄን
፡ አነሳሁኝ
የዛች
፡ ለት
፡ ጌታን
፡ አገኘሁኝ
አዲስ
፡ ነገር
፡ የዛች
፡ ለት
፡ ሆነ
(፪x)
በመንፈሴ
፡ ሰላም
፡ ሰፈነ
(፪x)
አፈሰሰው
፡ በልቤ
፡ ደስታ
(፪x)
መንፈስ
፡ ቅዱስ
፡ የሰላም
፡ ጌታ
(፪x)
በአገር
፡ በሰፈሩ
፡ እታማ
፡ ጀመረ
የእናት
፡ እና
፡ የአባቱን
፡ ሃይማኖት
፡ ቀየረ
ይህን
፡ ያንን
፡ ብለው
፡ በእኔ
፡ ላይ
፡ ተነሱ
እኔ
፡ የቀመስኩትን
፡ ምነው
፡ በቀመሱ
ኢየሱስ
፡ ብቸኛ
፡ አማራጭ
፡ የሌለው
ወደ
፡ ሰማይ
፡ መግብያ
፡ ብቸኛ
፡ መንገድ
፡ ነው
ያዳነኝ
፡ ኢየሱስ
፡ ነው
የሞተልኝ
፡ ኢየሱስ
፡ ነው
በመስቀል
፡ ላይ
፡ ኢየሱስ
፡ ነው
የተወጋልኝ
፡ ኢየሱስ
፡ ነው
ዋጋ
፡ ከፍሎ
፡ ኢየሱስ
፡ ነው
በደም
፡ ገዛኝ
፡ ኢየሱስ
፡ ነው
ከጻድቃን
፡ ጋር
፡ ኢየሱስ
፡ ነው
የቀላቀለኝ
፡ ኢየሱስ
፡ ነው
መዘበቻ
፡ አርጓት
፡ ነፍሴን
፡ ሰይጣን
፡ ክፉ
፡ አይራራ
፡ አያዝን
ከሱ
፡ ለማምለጥ
፡ ብዙ
፡ ጣርኩኝ
፡ ግን
፡ አልቻልኩኝ
በዚህ
፡ ሁኔታ
፡ ወንጌል
፡ ሰማሁኝ
፡ እየሱስን
፡ ተገናኘሁኝ
ሰው
፡ መሆኔን
፡ የወደድኩት
፡ ያየሁት
፡ ለት
የልጅነትን
፡ ሥልጣንን
፡ ሰጠኝ
፡ ሥልጣን
፡ ሰጠኝ
ያሳደደኝን
፡ አሳደድኩኝ
፡ አሳደድኩኝ
የበቀል
፡ ቅባት
፡ እራሴን
፡ ቀባኝ
፡ እራሴን
፡ ቀባኝ
ያስጨነቀኝን
፡ አስጨነኩኝ
፡ አስጨነኩኝ
እናንተ
፡ ደካሞች
፡ ሸክማቹህ
፡ ከባድ
ወደ
፡ እኔ
፡ ኑ
፡ ያለ
፡ ይሄ
፡ ሰውን
፡ ወዳጅ
ያሳረፈኝ
፡ ኢየሱስ
፡ ነው
ሰው
፡ ያደረገኝ
፡ ኢየሱስ
፡ ነው
ያከበረኝ
፡ ኢየሱስ
፡ ነው
ያዘመረኝ
፡ ኢየሱስ
፡ ነው
ዋጋ
፡ ከፍሎ
፡ ኢየሱስ
፡ ነው
በደም
፡ ገዛኝ
፡ ኢየሱስ
፡ ነው
ከጻድቃን
፡ ጋር
፡ ኢየሱስ
፡ ነው
የቀላቀለኝ
፡ ኢየሱስ
፡ ነው
1 Yefikir Sitotaye Neh
2 Yedestaye Elelta
3 Getan Agengehu
4 Hulun Kedimealehu
5 Abet Deginet
6 Balewiletaye
7 Menifesih
8 Bekirisitos
9 Enide Eyesus
10 Yebezal
11 Sisemaw
12 Tayiling
Attention! Feel free to leave feedback.