Bereket Tesfaye - Menifesih Lyrics

Lyrics Menifesih - Bereket Tesfaye




እንጨት እና ውኃ በሌለበት ቦታ
ናፈቅከኝ ጌታ ናፈቅከኝ ጌታ (፪x)
ትርጉም ባለበት የውኃ ጠብታ
ግን ነፍሴ ጮኽች አንተን ተጠምታ
አምላኬ አንተ ዘንድ እገሰግሳለው
ክብርህን ለማየት እናፍቃለው (ኦኦው)
መንፈስህን (፬x)
ወደዋለው መንፈስህን
ተጠምቻለው መንፈስህን
መንፈስህን (፬x)
ወደዋለው መንፈስህን
ተጠምቻለው መንፈስህን
ህልውናህ ለእኔ ከሁሉ በላይ ነው
መገኘትህ ለእኔ የነፍሴ ደስታ ነው
እጠማሃለው (፪x)
እወድሃለው (፪x)
ስንዘምር አንተን ስንጠራ
በጉባያችን ክብርህ ሲገባ
ያለሁ መሰለኝ መንግሥተ ሰማይ
መገኘትህን በመንፈሴ ሳይ (፪x)



Writer(s): Samuel Alemu, Bereket Tesfaye Unknown



Attention! Feel free to leave feedback.