Lyrics Yefikir Waga - Berry
የጠማው
ልቤን
ካራሰ
ምኞቴን
ካደረሰ
ከካሰ
አድሮ
ገባኝ
እንደለወጠኝ
ጌጤን
ከጄ
እንዳሶጣኝ
ብቻነቴን
እንዳሳጣኝ
አሁን
ያለኝ
አልንበረም
የነበረኝ
ግን
የለም
ብርቅ
አለም
ሳልም
ልጅ
ሳለው
ያጓጓኝ
ፍቅር
ሁሉን
አስደረገኝ
ብቻነቴን
ነፈገኝ
ታድያ
ይሁና
ለፍቅር
ነውና
ይከፈላ
ልቤን
ከሞላ
ዋጋን
ካለካው
በፍቅር
ካለካው
ምን
ናፈቀኝ
ፍቅሬ
እያሞቀኝ
የከበረ
የውዱን
አፍቃሪ
ለሚወደው
አፍቃሪ
ኗሪ
ወዶ
ሲሰጥ
ራሱን
ነውና
የጁን
ማዛ
የንፍሱን
ቃና
እንዲማ
ነው
የሚለካ
ውድ
የፍቅር
ዋጋ
ከዚያማ
ነው
የሚያረካ
ውድ
የፍቅር
ዋጋ
የጠማው
ልቤን
ካራሰ
ምኞቴን
ካደረሰ
ከካሰ
አድሮ
ገባኝ
እንደለወጠኝ
ጌጤን
ከጄ
እንዳሶጣኝ
ብቻነቴን
እንዳሳጣኝ
ታድያ
ይሁና
ለፍቅር
ነውና
ይከፈላ
ልቤን
ከሞላ
ዋጋን
ካለካው
በፍቅር
ካለካው
ምን
ናፈቀኝ
ፍቅሬ
እያሞቀኝ
መውደድን
ባይ
በቁም
ፍቅር
ጓጊ
የልቤን
ባይ
የራሴን
ፈላጊ
የሚወደኝ
የምሩን
ወዳጅ
ለኔስ
ሳልል
ስወደው
እንጂ
አሁንማ
ገባኝ
ብቃ
ውዱ
የፍቅር
ዋጋ
ሙሉ
ልቤን
ይሻል
ለካ
ውዱ
የፍቅር
ዋጋ
አሁንማ
ገባኝ
ብቃ
ውዱ
የፍቅር
ዋጋ
ሙሉ
ልቤን
ይሻል
ለካ
ውዱ
የፍቅር
ዋጋ
አሁንማ
ገባኝ
ብቃ
ውዱ
የፍቅር
ዋጋ
ሙሉ
ልቤን
ይሻል
ለካ
ውዱ
የፍቅር
ዋጋ
አሁንማ
ገባኝ
ብቃ
ውዱ
የፍቅር
ዋጋ
ሙሉ
ልቤን
ይሻል
ለካ
ውዱ
የፍቅር
ዋጋ
አሁንማ
ገባኝ
ብቃ
ውዱ
የፍቅር
ዋጋ
ሙሉ
ልቤን
ይሻል
ለካ
ውዱ
የፍቅር
ዋጋ
Attention! Feel free to leave feedback.