Berry - Libe Moqotal Lyrics

Lyrics Libe Moqotal - Berry



እንዴት ወዶታል
እያለ እንኳን ልቤን ናፍቆታል
እንዴት ወዶታል
ተመችቶኝ ልቤን ሞቆታል
እንዴት ወዶታል
እያለ እንኳን ልቤን ናፍቆታል
እንዴት ወዶታል
ተመችቶኝ ልቤን ሞቆታል
ፈልጌ አይደለም ለፍቼ
እንዲያው ይድላሽ ስባል ካለሁበት ተጠርቼ
ሩቅ ሳልሄድ ከዚያ ወርጄ
እንዲያው ታይቼ ነው ከማጀት በሬን ዘግቼ
ካለሁበት ቦታ እንዲው የኔው እጣ
እኔው ድረስ መጣ እንዲው የኔው እጣ
እንዴት ወዶታል
እያለ እንኳን ልቤን ናፍቆታል
እንዴት ወዶታል
ተመችቶኝ ልቤን ሞቆታል
ፈልጌ አይደለም ለፍቼ
እንዲያው ይድላሽ ስባል ካለሁበት ተጠርቼ
ሩቅ ሳልሄድ ከዚያ ወርጄ
እንዲያው ታይቼ ነው ከማጀት በሬን ዘግቼ
ካለሁበት ቦታ እንዲው የኔው እጣ
እኔው ድረስ መጣ እንዲው የኔው እጣ
መስሎኝ ነበር ያኔ ገና
ዘና እንደሚል ልቤ ይለምድና
እንዳላልኩት እንደሌላ
ዛሬም ብርቁ ነው ገና
ካለሁበት ቦታ እንዲው የኔው እጣ
እኔው ድረስ መጣ እንዲው የኔው እጣ
ካለሁበት ቦታ እንዲው የኔ እጣ
እኔው ድረስ መጣ እንዲው የኔው እጣ




Berry - Kemin Netsa Liwita
Album Kemin Netsa Liwita
date of release
08-12-2015




Attention! Feel free to leave feedback.