Lyrics Kemin Netsa Lewta - Berry
እንደ
ዕንባ
አባሽ
እንደ
ልብ
አድራሽ
እንደ
ሐኪም
ፈዋሽ
ልክ
እንደ
ቅን
ወዳጅ
ነኝ
ባይ
ላንቺ
ሟች
ከአጉል
መብት
አንጓች
ልል
ነቃሁ
ምክሩ
ካለፈው
ሰው
ከሚያከንፈው
አልከንፍም
ይባስ
ከከፋው
ወግ
ከሚያጠፋው
እንደ
ዕንባ
አባሽ
እንደ
ልብ
አድራሽ
እንደ
ሐኪም
ፈዋሽ
ልክ
እንደ
ቅን
ወዳጅ
ነኝ
ባይ
ላንቺ
ሟች
ከአጉል
መብት
አንጓች
ልል
ነቃሁ
ልክ
ወዳለፈው
ወደ
ሚያከንፈው
አልቀብጥም
መብቱ
እንደጠፋው
አቅሉ
እንደጠፋው
ሰምቼ
አልጥልም
ምክሩ
ባለፈው
ሰው
በሚያከንፈው
በከንቱ
አልከንፍም
ይባስ
ከከፋው
ወጉ
ከጠፋው
ከረጋው
ቦታ
ከሰከነ
ሰላም
እያለው
ለምን
በሌጣ
ወደ
ወጀብ
አውሎ
ወደ
ሞላው
ነፃ
ነኝ
የታለ
መረን
ጨርቅ
አስጥሎ
ካስኮነነ
ኋላ
ግን
ሊያስመታ
በአዙር
ነፋስ
ከደጅ
እያስወጣ
ላይደርሰኝ
ነገር
ለማይረባ
ሲለኝ
መብትሽ
ነው
ከሞትኩኝ
ደርሶ
ሞኝ
ጠበቃ
ምኔን
ሊያተርፈው
ነፃ
ሁኝ
የታለ
መረን
ጨርቅ
አስጥሎ
ካስኮነነ
ኋላ
በሚያስቀጣ
በአጉል
ምክር
ከህይወት
እያስወጣ
እንደ
ዕንባ
አባሽ
እንደ
ልብ
አድራሽ
እንደ
ሐኪም
ፈዋሽ
ልክ
እንደ
ቅን
ወዳጅ
ነኝ
ባይ
ላንቺ
ሟች
ከአጉል
መብት
አንጓች
ልል
ነቃሁ
ልክ
ወዳለፈው
ወደ
ሚያከንፈው
አልቀብጥም
መብቱ
እንደጠፋው
አቅሉ
እንደጠፋው
ሰምቼ
አልጥልም
ምክሩ
ባለፈው
ሰው
በሚያከንፈው
በከንቱ
አልከንፍም
ይባስ
ከከፋው
ወጉ
ከጠፋው
እንደ
ዕንባ
አባሽ
እንደ
ልብ
አድራሽ
እንደ
ሐኪም
ፈዋሽ
ልክ
እንደ
ቅን
ወዳጅ
ነኝ
ባይ
ላንቺ
ሟች
ከአጉል
መብት
አንጓች
እንደ
ዕንባ
አባሽ
እንደ
ልብ
አድራሽ
እንደ
ሐኪም
ፈዋሽ
ልክ
እንደ
ቅን
ወዳጅ
ነኝ
ባይ
ላንቺ
ሟች
ከአጉል
መብት
አንጓች
እንደ
ዕንባ
አባሽ
እንደ
ልብ
አድራሽ
እንደ
ሐኪም
ፈዋሽ
ልክ
እንደ
ቅን
ወዳጅ
ነኝ
ባይ
ላንቺ
ሟች
ከአጉል
መብት
አንጓች
እንደ
ዕንባ
አባሽ
እንደ
ልብ
አድራሽ
እንደ
ሐኪም
ፈዋሽ
ልክ
እንደ
ቅን
ወዳጅ
ነኝ
ባይ
ላንቺ
ሟች
ከአጉል
መብት
አንጓች
Attention! Feel free to leave feedback.