Lyrics Qenu Meta - Berry
መንገዳችን
አንድ
ሆነና
ካገናኘን
ወዲህ
ከዚያ
እስከዚህ
አምጥቶናል
በእንግዲያና
እንዲህ
ያንዱን
ምዕራፍ
መወጣጫው
ቀኑ
መጣ
የእቅፍ
ነዶ
መቆረጫው
ተራው
መጣ
የተከልናት
ዘር
ወይናችን
ቀኗ
መጣ
ቀልታ
ተጠምቃ
ጽዋችን
ተራዋ
መጣ
ያሳለፍነው
ያውጣ
ውረድ
ቀኑ
መጣ
ኩርፊያው
አልፎ
የፍቅር
መንገድ
ተራው
መጣ
በሉ
እንግዲህ
አብረን
መጣን
የእድል
ጽዋን
በአንድ
ዋንጫ
ጠጣን
ያ
ጭቅጭቅ
ክርክሩ
ነው
ሲታለፍ
ሲካካስ
ፍቅሩ
መማማሪያው
ይቅር
መባባያው
ቀኑ
መጣ
ኋላን
ትቶ
ለፊት
መዋያያው
ተራው
መጣ
በሉ
ኑ
(በሉ
ኑ)
አሁን
(አሁን)
ኬር
ይሁን
(ኬር
ይሁን)
አሜን
(አሜን)
በሉ
ኑ
(በሉ
ኑ)
አሁን
(አሁን)
ኬር
ይሁን
(ኬር
ይሁን)
አሜን
(አሜን)
በሉ
ኑ
(በሉ
ኑ)
አሁን
(አሁን)
ኬር
ይሁን
(ኬር
ይሁን)
አሜን
(አሜን)
በሉ
ኑ
(በሉ
ኑ)
አሁን
(አሁን)
ኬር
ይሁን
(ኬር
ይሁን)
አሜን
(አሜን)
የተከልናት
ዘር
ወይናችን
ቀኗ
መጣ
ቀልታ
ተጠምቃ
ጽዋችን
ተራዋ
መጣ
ስንት
ያስቀረው
ስንቱን
ያሳለፈው
ቀኑ
መጣ
አልደርስ
ያለው
ለተጠዳደፈው
ተራው
መጣ
ያኛው
ቀረ
ይሄኛው
መጣ
አንዱ
ኖረ
አንደኛው
ታጣ
ጊዜ
ያለው
በምሕረት
መጣ
የጨረሰው
ከቀን
ፊት
ወጣ
ዋጋን
ሊሰጥ
ለተጋም
ለሮጠም
ቀኑ
መጣ
ከቋሚ
ጋር
ዛሬም
ሊገጣጠም
ተራው
መጣ
በሉ
ኑ
(በሉ
ኑ)
አሁን
(አሁን)
ኬር
ይሁን
(ኬር
ይሁን)
አሜን
(አሜን)
በሉ
ኑ
(በሉ
ኑ)
አሁን
(አሁን)
ኬር
ይሁን
(ኬር
ይሁን)
አሜን
(አሜን)
በሉ
ኑ
(በሉ
ኑ)
አሁን
(አሁን)
ኬር
ይሁን
(ኬር
ይሁን)
አሜን
(አሜን)
በሉ
ኑ
(በሉ
ኑ)
አሁን
(አሁን)
ኬር
ይሁን
(ኬር
ይሁን)
አሜን
(አሜን)
ስንት
ያስቀረው
ስንቱን
ያሳለፈው
ቀኑ
መጣ
አልደርስ
ያለው
ለተጠዳደፈው
ተራው
መጣ
በሉ
ኑ
(በሉ
ኑ)
አሁን
(አሁን)
ኬር
ይሁን
(ኬር
ይሁን)
አሜን
(አሜን)
በሉ
ኑ
(በሉ
ኑ)
አሁን
(አሁን)
ኬር
ይሁን
(ኬር
ይሁን)
አሜን
(አሜን)
በሉ
ኑ
(በሉ
ኑ)
አሁን
(አሁን)
Attention! Feel free to leave feedback.