Lyrics Manin Ferteh New - Berry feat. Ras Yohannes
Ohhhh
You
see
dat
Ohhhh
She
ya
tellin'
you
alright
Ohhhh
One
to
you
Ohhhh
Listen
what
she
says
አትበለኝ
እንደብቅ
ዝም
ብለን
ምስጢር
እንጠብቅ
ለምን
አንገልጥም
ተዋደን
ካለን
እውነትም
አትበለኝ
ማን
አውቋል
ፍቅራችን
ለማን
ይጨንቃል
ለምን
እንደብቅ
ምን
ፈርተህ
ሰጋህ
ማሳወቅ
አትበለኝ
እንደብቅ
ዝም
ብለን
ምስጢር
እንጠብቅ
ለምን
አንገልጥም
ተዋደን
ካለን
እውነትም
አትበለኝ
ማን
አውቋል
ፍቅራችን
ለማን
ይጨንቃል
ለምን
እንደብቅ
ምን
ፈርተህ
ሰጋህ
ማሳወቅ
ባንተ
ቦታ
ሰው
ሆኖ
ቢያየኝ
ለአፍታ
ሰው
ይወቅ
ብዬ
እስካስገድድህ
እያላፈርኩኝ
ነው
ስወድህ
የፍጥረቴን
የፍቅር
ነጻነቴን
ያለመናገር
መብቴን
ባውቅም
ንጹህ
ህይወቴን
አልደብቅም
አትበለኝ
እንደብቅ
ዝም
ብለን
ምስጢር
እንጠብቅ
ለምን
አንገልጥም
ተዋደን
ካለን
እውነትም
አትበለኝ
ማን
አውቋል
ፍቅራችን
ለማን
ይጨንቃል
ለምን
እንደብቅ
ምን
ፈርተህ
ሰጋህ
ማሳወቅ
አትበለኝ
እንደብቅ
ዝም
ብለን
ምስጢር
እንጠብቅ
ለምን
አንገልጥም
ተዋደን
ካለን
እውነትም
አትበለኝ
ማን
አውቋል
ፍቅራችን
ለማን
ይጨንቃል
ለምን
እንደብቅ
ምን
ፈርተህ
ሰጋህ
ማሳወቅ
በእኔ
ቦታ
ሰው
ቢያየኝ
ገብቶ
አንድ
አፍታ
ሲቆይ
እያሳቀቀኝ
መጣ
በንጹህ
ፍቅር
መብት
እንዳጣ
ይብቃኝ
ግን
ቃላትህ
ድብቅ
አፍቃሪነትህ
ወይ
ይቅር
ወይ
ተው
መደበቁን
ምስጢር
አታድርገኝ
ግልጥ
ይወቁን
አትበል
ለእኔ
ብቻ
(ለእኔ
ብቻ)
ጠብቅ
የልቤን
ምርጫ
ድብቅ
አትውደደኝ
(አትውደደኝ)
አሳቅቀህ
አታድርገኝ
አትበል
ለእኔ
ብቻ
(ለእኔ
ብቻ)
ጠብቅ
የልቤን
ምርጫ
ድብቅ
አትውደደኝ
(አትውደደኝ)
አሳቅቀህ
አታድርገኝ
ኦዬ
ዝም
ብለሀት
እኮ
ቆየህ
ኦዬ
ዝም
ብለሀት
እኮ
ቆየህ
ኦዬ
ዝም
ብለሀት
እኮ
ቆየህ
ኦዬ
ዝም
ብለሀት
እኮ
ቆየህ
በስውር
ፍቅር
ቃላት
በድብቅ
አታባብላት
ንገረን
ከማልክላት
እናድምጥ
እውነት
ካላት
ካመረርክ
አትደብቀው
ፈቅዳለች
አሳውቀው
እያደር
እንዳይከብዳት
ይከፋል
ሴት
ላይ
ጉዳት
በስውር
ፍቅር
ቃላት
በድብቅ
አታባብላት
ንገረን
ከማልክላት
እናድምጥ
እውነት
ካላት
ካመረርክ
አትደብቀው
ፈቅዳለች
አሳውቀው
እያደር
እንዳይከብዳት
ይከፋል
ሴት
ላይ
ጉዳት
አትበል
ለእኔ
ብቻ
(ለእኔ
ብቻ)
ጠብቅ
የልቤን
ምርጫ
ድብቅ
አትውደደኝ
(አትውደደኝ)
አሳቅቀህ
አታድርገኝ
አትበል
ለእኔ
ብቻ
(ለእኔ
ብቻ)
ጠብቅ
የልቤን
ምርጫ
ድብቅ
አትውደደኝ
(አትውደደኝ)
አሳቅቀህ
አታድርገኝ
አትበል
ለእኔ
ብቻ
(ለእኔ
ብቻ)
ጠብቅ
የልቤን
ምርጫ
ድብቅ
አትውደደኝ
(አትውደደኝ)
አሳቅቀህ
አታድርገኝ
አትበል
ለእኔ
ብቻ
ጠብቅ
የልቤን
ምርጫ
Attention! Feel free to leave feedback.