Ejigayehu "Gigi" Shibabaw - Zomaye Lyrics

Lyrics Zomaye - Ejigayehu "Gigi" Shibabaw



ዞማዬ ዞማ ዞማዬ
ዞማዬ ዞማ ዞማዬ
ዞምዬ ዙማ ዞማዬ
ዞማዬ ዞማ ዞማዬ
አይኔን ታምሜ አደርኩ ትላንት አንተን ሳላይ
ዞማዬ ዞማ ዞማዬ
ዞማዬ ዞማ ዞማዬ
ዞምዬ ዙማ ዞማዬ
ዞማዬ ዞማ ዞማዬ
አይኔን ታምሜ አደርኩ ትላንት አንተን ሳላይ
ፀጉሩ ባንገቱ ባንገቱ ስር
ተኝቶ ዋለ እንድ ሰርዶ ሳር
የስንዴው ማሳ ወድቆ ሚነሳ
የሚውረገርግ የወይን ሃረግ
ዞማዬ ዞማ ዞማዬ
ዞማዬ ዞማ ዞማዬ
ዞምዬ ዙማ ዞማዬ
ዞማዬ ዞማ ዞማዬ
አይኔን ታምሜ አደርኩ ትላንት አንተን ሳላይ
ዞማዬ ዞማ ዞማዬ
ዞማዬ ዞማ ዞማዬ
ዞምዬ ዙማ ዞማዬ
ዞማዬ ዞማ ዞማዬ
አይኔን ታምሜ አደርኩ ትላንት አንተን ሳላይ
ያ'ንበሳን ጎፈር ማን ሊያበጥር
አትንኩኝ ያለ ኮስተርተርተር
ኩስትር ያለ ነው የጠይም ሎጋ
ስባዝን አደርኩ እሱን ፍለጋ
ቀኑን እውላለው ሳስብ ስናፍቅ አንተን ሸግዬዋ
ያላንተ አይገፋልኝም ኑሮዬ
ምን አለ ብትመጣ እንዲ ስናፍቅ
ፍቅርህ ሲያንገላታኝ ዞምዬ
ዞምዬ
ዞማዬ
ዞማው
ናፈከኝ ሸጋው
ቀን ሳያልፍ ሳይሄድ በቅጡ እንዋደድ
አልፋለው በደጅህ በቤትህ ጎዳና ዞምዬ
ዞምዬ ዞምዬ
አይንህን ስናፍቅ ስናፍቅ ባይ ብዬ
ዞምዬ ዞምዬ
አልፋለው በደጅህ በቤትህ ጎዳና ሸግዬ
ዞምዬ ዞምዬ
አይንህን ስናፍቅ ስናፍቅ ባይ ብዬ
ዞምዬ ዞምዬ ዞምዬ ዞምዬ
ዞምዬ ዞምዬ ዞምዬ ዞምዬ



Writer(s): Ejigayehu Shibabaw


Ejigayehu "Gigi" Shibabaw - Gigi
Album Gigi




Attention! Feel free to leave feedback.