Laeke - Bahire Tibeb Lyrics

Lyrics Bahire Tibeb - Laeke




ረቂቅ እይታ
ጥልቅ ብዥታ አለዉ በራስ ማንነት
ማንነት? ማንነት?
ደቂቅ ዝምታ
ስውር ስጦታ ነዉ ለነፍስ ዉበት
እያለን እዉነት ይንገረን ያስተምረን
እያለን እዉነት ይንገረን ያስተምረን
እያለን እዉነት ይንገረን ያስተምረን
ንገር ባሕረ ጥበብ!
ንገር ባሕረ ጥበብ!
ንገር ባሕረ ጥበብ!
ንገር ባሕረ ጥበብ!
ክር ተጎነተረ ከበሮም ተመታ
ጥልቅ ይዘት ያለዉ ዉበት ይታየዋል ለገባ
ከኪነቱ ጥምረትም ከልቦችም መንታ
ከዜማዎች ሕብረት ተብላ ደሞ ተገኝታ
ከበሐረ ጥበብ ሁሉ ይቅረብ
ደሞ በእኛ ሚንሳፈፈዉም ዉለታዉን ይክፈል
ለኔ የተዘጋዉን በር ማነዉ ሚከፍት?
ቅኔዉን ማን ይፍታ ቢባል እንበል!
ቅንጣት ታክልም አትባክንም ያለችን እምነት
ብገባበትም ብማትርም ቢታይም ጥልቀት
ከበሐረ ጥበብ ጨልፌ ለራሴ ድምቀት
ጨልፍ በል ያዝበት አንተም እንጠጣ በሕብረት!
ሁሉ አይፈታ በድንገት ሁሉ አይፈታ በፍጥነት
እንደዉም ልረጋጋ ሃ!
ከላይ እስካለ የሚጠብቀን በጥልቁ ሳለን ሰቀቀን ቢሆንም
የለ ጣጣ ሃ!
ረቂቅ እይታ
ጥልቅ ብዥታ አለዉ በራስ ማንነት
ማንነት? ማንነት?
ደቂቅ ዝምታ
ስውር ስጦታ ነዉ ለነፍስ ዉበት
እያለን እዉነት ይንገረን ያስተምረን
እያለን እዉነት ይንገረን ያስተምረን
እያለን እዉነት ይንገረን ያስተምረን
ንገር ባሕረ ጥበብ!
ንገር ባሕረ ጥበብ!
ንገር ባሕረ ጥበብ!
ንገር ባሕረ ጥበብ!
ንገር ባሕረ ጥበብ!
ንገር ባሕረ ጥበብ!
ንገር ባሕረ ጥበብ!
ንገር ባሕረ ጥበብ!
ንገር ባሕረ ጥበብ!



Writer(s): Fikru Semma


Laeke - Bahire Tibeb
Album Bahire Tibeb
date of release
27-08-2024




Attention! Feel free to leave feedback.
//}